Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ነጻውጪዎች እንዴት ወሎን እንዳጠፉት

Post by ethiopianunity » 19 Dec 2021, 20:57

* ሃይለ ስላሤን ለማውረድ ድርቅ በኤርትራ ነጻውጪ በተቀነባበረ ሁኔታ ወሎ ውስጥ ተፈጠረ
*ህዋሃት፣ ኤርትራ ነጻውጪ፣ ዋሃቢና ኦነግ ወሎን በደንብ ኣርገው ደፈሩት raped፣ ቆንጆ የነበረው ስነ ጽሁፍ፣ የተከባበረ ሃይማኖት፣ ልዩ የሆነ ማህበረሰብ የሚቻቻል፣ ባህልን የሚያከብር፣ ብዙ ቀለማት ያለው ማህበረሰብ ባህልን ኣጠፉት ባዕድ ነገር ኣስገብተው።ሙዚቃ ኣቀነባበር፣ ቅኝቶች በያሬድ ሙዚቃ ማስተማር የሚገባቸው ሁሉ ተዳቀሉ baz tardaized, watered down ህዋህት ስልጣን ከመያዙ ጀምሮ ስለ ወሎ ጭቆና ዕስከ ቅርብ ጊዜ ውሎዎችም እንኳን ኣላሳወቁም። የምናውቀው ግፍ ከወልቃይት በኩል ብቻ ነበር።

ዛሬ ወሎ ማለት ማን እንደሆነ ኣይታወቅም። ወሎ ላሊበላ ተይዟል እያንዳንዱ ኢትዮዽያዊ ስለ ላሊበላ ያገባዋል።
Last edited by ethiopianunity on 19 Dec 2021, 22:41, edited 1 time in total.


Post Reply