Page 1 of 1

ቤተ-አማራ አላማጣን ገቢ አደረገች እየተባለ ነው።

Posted: 19 Dec 2021, 13:08
by Abere
ቤተ-አማራ አላማጣን ገቢ አደረገች። ኮረም አላማጣ ሁለት ጊዜ በትግሬ ወራሪዎች ላይ ጥቃት ደርሶበት ሁለት ጊዜ ማንነቱን አረጋገጠ። በዐፄ ዮሀንስ ጊዜ እምቢ ብሎ በሽፍተኝነት አልገብርም በማለት በወያኔ ደግሞ 27 ዓመት በፋኖ ዐርበኝነት በመታገል።፡