Very heart breaking.
Just 1 out of many
This is only the fate of one family out of the thousands of families with untold horrific stories. The true face of war.
Very heart breaking.
Very heart breaking.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13257
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Just 1 out of many
Heartbreaking.
I heard about this boy already before a year, it was already so heartbreaking that brought me near to tear. I couldn't control myself today after seeing this innocent boy wiping for his father.
This is a price paid for Ethiopia. RIP, my Hero.
I also remember hearing the Commander of Airforce pledging to help this small boy pursue his dream of becoming an airforce pilot. Hope they didn't forget about it.

ከሁሉም ወታደር ህይወት ጀርባ ያልተነበበ አሳዛኝ ታሪክ አለ ..
ወታደር ማለት ቤተሰቡን ፥ ልጁን ፥ ዘመድ ቄዬውን ሁሉንም ነገር ትቶ ላመነበት ነገር ውዱ ህይወቱን ይከፍላል።
የወገንም ይሁን የባላጋራ ወታደሮች መስዕዋትነት የሚከፍሉበት ጉዳይ ይለያይ እንጂ የህይወታቸው ውጣውረድ ተቀራራቢ ነው። ማንም ደልቶት አይደለም የሚዋጋው።
ሚዲያን ስለተቆጣጠሩ ብቻ የአንዱን አሳዝኖ አንዱን ጨካኝ አድርጎ ማቅረብ የፍትህ ሚዛን መለኪያ አይደለም። ጦርነት ከሚያመጣው ዋነኛው ቀውስ አንዱ የማህበራዊ ህይወት ምስቅልቅል ነው።
የጦርነት ቀውስ ልጅን ያለአባት ፥ እናትን ያለልጅ ፥ አባትን ያለጧሪ ፥ ሚስትን ያለባል በታትኖ ያስቀራል። ቤተሰባዊ ህይወትን ያመሰቃቅላል።
በትግራይ ሰራዊት ሆነ በመከላከያ ሰራዊት የደረሰው ጉዳቶች ሰሚ ቢኖር የማንም ከማንም አይበልጥም .. አያንስም። ውዱ የህይወት መስዕዋትነት የሚገበርበት ጦርነት ክፍያው ለሁሉም ወገኖች ተመሳሳይ ነው።
ሁሉም ጋር ያልተነገረና ሰሚ ያጣ አሳዛኝ ታሪኮችን ቤቱ ይቁጠራቸው።

Please wait, video is loading...
Re: Just 1 out of many
No wonder Adanech Abebe is very popular in Addis.
Re: Just 1 out of many
Another shameless photo-op
" እውነተኛ ደጋፊ የጀግኖች ልጆች መማሪያ እና መደገፊያ ማዕከል ያቋቁማል። (እንደ ህፃናት አምባ)እንጂ ..!
ሚዲያ ላይ እስኪወጡ እየጠበቀ አንድ፤ አንድ ሰው ብቻ አይረዳም !"
ይሄንን ነው የምንለው፤ በየነገሩ ስም ለመገንባት ብቻ የሚደረግ ነገር ይቁም።
ሚዲያ ያላገኛቸው እልፍ የጀግንነት እና ልብ ሰባሪ ታሪኮች አሉ። በመሰረታዊነት ሁሉንም ሊደግፍ የሚችል ተቋማዊ ስራ ነው መሰራት ያለበት።
Andualem Buketo Geda
·
አንዳንድ የማይጥሙኝ ነገሮች
:
የከተማ አስተዳደሩ ለአንድ ወታደር ቤተሰብ ያደረገውን ስጦታ አየሁ።
እኛ አንገታችንን ቀና አድርገን እንድንሄድ ህይወታቸውን ለሰው የጀግና ወታደር ቤተሰቦች እንኳን ኮንዶሚኒየም ቤት ሌላም ቢደረግ ያንሳል ከሚሉት ወገን ነኝ።
ልክ እንደ መቶ አለቃ ሁሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተሰባቸውን ጥለው ላይመለሱ አሸልበዋል።
የከተማ አስተዳደሩ ቢቻል በቀጣይ ለሁሉም ሰማእታት የሚሆን ዘላቂ ነገር ሲያቅድ እና ሲተገብር እንጂ እንዲህ እንደ አክቲቪስት 'ሾው' ሲያደርግ ማየት ይሰለቸኛል!
መልካም ቀን