Page 1 of 1

ወሎ ነፃ ወጥቷል ብሎ መናገር ስህተት ነው። ወሎ ሃብት ትግራይ ውስጥ ተከማችቶ፣ ራያ ኮረም አላማጣ አማራ በትግሬ ወራሪ ግፍ ስር ወድቆ ወሎ ነጻ አልወጣም።

Posted: 18 Dec 2021, 10:58
by Abere
ወሎ ገና ነፃ አልወጣም። ይህ የወያኔ ስውር ቀኝ አገዛዝ የፓለቲካ ሴራ ነው። በጣም ነው የሚያሳዝነው የተለቀቁትን ቦታዎች ስም ብቻ መጥቀስ ሲገባ እንድህ ብሎ መናገር የወሎን ህዝብ የመላው አማራ ህዝብ ማናቅ ነው። ወሎ ፍዳውን የበላ ህዝብ ነው። መሬቱ ገና በወራሪ ወያኔ ተይዟል የራያ ኮረም አላማጣ አማራዎች በግዞት ላይ ናቸው በትግሬ ወራሪ ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው። የወሎ ሃብት እና ንበረት ያለው ትግራይ ውስጥ ነው። ተዘርፏል።የተዘረፈው ሃብት ሳይመለስ እና የተያዘው የኮረም አላማጣ መሬት እና ህዝብ ነጻ ሳይወጣ ይህን ማውራት ድፍረትም ቀልድም ነው። እባካችሁ ለመደገፍ ስትሉ በሰው ቁስል እንጨት አትስደዱበት። ወሎ ገና ነው። የኢትዮጵያን ፍዳ የከፈለው ወሎ ነው። ወሎ ድል ሲያደርግ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ድል ማብሰር ያለበት። ፓርቲ በመለጠፍ መደገፍ አቁሙ። ህዝብ እና እውነት ብቻ ደግፉ።

ነፃነት ለወሎ ህዝብ!!! ነፃነት ለኢትዮጵያ!!!

Re: ወሎ ነፃ ወጥቷል ብሎ መናገር ስህተት ነው። ወሎ ሃብት ትግራይ ውስጥ ተከማችቶ፣ ራያ ኮረም አላማጣ አማራ በትግሬ ወራሪ ግፍ ስር ወድቆ ወሎ ነጻ አልወጣም።

Posted: 19 Dec 2021, 16:49
by Abere
ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ከትሬ ወራሪ መንጋ ነጻ መውጣቷ መውጠቷ ተዘግቧል። በቀጣዩ ሌሎች በወራሪው የትግሬ ሽፍታ ለ30 አመታት የተያዙት መሬቶች እና ህዝብ ነጻ መውጣት የግደታ ይሆናል። የተዘረፈው የወሎ ሃብት እንድሁ።