ምናልባት ስልጣን ላይ ብመጣ፤ ኦርቶዶክስን ነው መጀመርያ ማጠፋው፤ ከዛ በኇላ አማራን። ከዛ በኇላ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች - አቢይ አሕመድ
Posted: 17 Dec 2021, 19:48
መራራ ሃቆች - ከጎዳና ያቆብ ጋር
Those who imported ህብረተ-ሰብኣዊነት to Ethiopia were responsible for the war against Orthodoxy in Ethiopia. ምንም ጉዳት ያላደረገ መሪን ስም ከማጥፋት ድሮ በገዛ ራስህን ያደረግከውን ጥፋት መቁጠር ይሻላል ።
Tadele tibebu - ታደለ ጥበቡ
#ስብሀት_ነጋ በአንድ ወቅት "አማራና ኦርቶዶክስን ሰብረን ጥለነዋል" ብሎ ነበር። በአንድ ወቅት ሀዋሳ ከተማ መለስ ዜናዊ በሚመራው ስብሰባ ላይ "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እያለች የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት አይቻልም" ብሎ ነበር።