አንድ ትግሬ ስንት ኢትዮጵያዊ ነው?" ተብለህ ብትጠየቅ ስንት ብለህ ትመልሳለህ?
Posted: 17 Dec 2021, 10:29
Blilign Habtamu Ababu
December 14 at 3:54 AM ·
አንድ ትግሬ ስንት ኢትዮጵያዊ ነው?
"ትግሬ" ብለህ አንድን ህዝብ እንደ ጠላት ፈረጀህ። 5 ሚሊየን ለ95 ሚሊየን የሚል የጦርነት አሰላለፍ ተከትለህ። የህግ ማስከበር በሚል የጦርነት ዘመቻ 18 የትግራይ ሰዎችን ለመያዝ 18 ሺ ንፁህ ወታደር አስጨርክ። እንደገና በ72 ሰአት ውስጥ 31 ትግሬዎችን ለመያዝ መቶ ሺ ሰራዊት አስጨረህ። አንድ ክልል ለማጥፋት ስምንት ክልል አግተልትለህ መጣህ። አንድ ህዝብ ለማንበርከክ 8 የውጪ አገራትን በተለያዬ መንገድ አሰለፍክ። ትግራዋይቲን ለመድፈር አስርና ሀያ ወታደር አረባርበህ። ትግራዋይን ለማሰር ኮማንዶዎችን አሰማርተህ። እንደገና መቀለ ለመግባት በስምንት አቅጣጫ 600,000 ወታደር አሰልፈህ። በአንድ የትግሬ ጋንታ ሰማንያ ሺ ሰራዊት አሰደምስሰህ። ትግራይን መልሶ ለመያዝ 20 ሚሊየን ብር ከፍለህ። ጌታቸው ረዳን ለመያዝ ሰራዊትህን ጨርሰህ። ደብረፅዮንን ለመግደል መከላከያውን አፍርሰህ። ትግራይን ለመግዛት ኢትዮጵያን አውድመህ። ተጋሩን ለማጥፋት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ህይወት አጥፍተህ።
"አንድ ትግሬ ስንት ኢትዮጵያዊ ነው?" ተብለህ ብትጠየቅ ስንት ብለህ ትመልሳለህ?