Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<አላማጣ ውየ መልሸ አላማጣ ፣ በበሽታዬ ላይ በሽታ ላመጣ>። ከወሎ ከሚሴ ጀምሮ በወያኔ የተዘረፈው ሃብት ወሎ አላማጣ ላይ በድሮን እሳት በለው። እዛው በላች እዛው ቀረች።

Post by Abere » 17 Dec 2021, 09:38

<አላማጣ ውየ መልሸ አላማጣ ፣ በበሽታዬ ላይ በሽታ ላመጣ>። ከወሎ ከሚሴ ጀምሮ በወያኔ የተዘረፈው ሃብት ወሎ አላማጣ ላይ በድሮን እሳት በለው። እዛው በላች እዛው ቀረች። :lol:


ፋኖ በምድር ላይ እያንገበገባት፣
ድሮን በሰማይ ላይ ጭልፊቱ ሲልሳት፣
እንደትአራጋ ትባላው ትግሬ የወሎን ሃብት።

እባብ አይጥ ጎርሶ ወገቡን ተይዞዋል፣
ወሎ አላማጣ ላይ ፋኖ ይህን አድርጉዋል፣
በላይነሽ አመደም ምጣዱ እጅግ ሰምትዋል፣
ሺ የትግሬ ባንድ ተቦክቶ ጋግሮታል።

የሼህ ሁሴን ጅብሪል አደራ ስላለን፣
አርቀን ቆፍረን የትግሬ ሙታንን እንቀብረዋለን።

የጎጃም የጎንደር የሸዋው ወገን ፣
የኣባት ስለሆነ ኑ! አፈር አላብሱን ትግሬ ሙቶብን፣
የሼህ ሁሴን ጅብሪል አደራ አለብን።

ስርቆትን ግድያን ቶብቱ ስንላቸው፣
ትግሬዎች እምቢአሉን እሳቱ በላችው።
እኛን የቸገረን ሰግዶ ማን ሰግዶ ይቀብራል፣
ቁራን አቃጥለዋል መነኩሴ ደፍረዋል።