Page 1 of 1

ዛሬ ቀኑ አባ ኪሮስ ነው

Posted: 17 Dec 2021, 01:51
by Abaymado
የሆነ ቦታ ላይ ዛሬ አንድ ሰው ስለ አባ ኪሮስ ብለው ሲለምኑ አየሁ:: ሁሌ ነው የሚያጋጥመኝ :: በየወሩ በ 8 አባ ኪሮስ መሰለኝ

ለመሆኑ አባ ኪሮስ ማነው?

ይሄ አገር እንዲህ መቀለጃ ይሁን?
አባ መለስ ዜናዊስ መቼ ነው የሚሆነው?

ከመቼ ጀምሮ ነው በሰው ስም የሚለመነው?

ይሄ ቀልድ ቢቆም ጥሩ ነው::