ፋኖ ዘረፋ ላይ ነው
Posted: 16 Dec 2021, 23:31
ፋኖ እየዘረፈ ሲሉ ትንሽ አያፍሩም? ህይወቱን እየገበረ ያለው ለማነው እና ነው? ደሞስ ምንም ነገር ሳያገኝ የሚዋጋው ፋኖ ያገኘውን ነገር ወስዶ ቢያጠናክር ምንድነው ስህተቱ?
ደሞስ ደም የጠማው ወያኔ ወያም ከሌባ የሚያስንቀው ወያኔ ፋኖን ዘረፈ ለማለት ሞራል አለው እንዴ?
ደሞስ ደም የጠማው ወያኔ ወያም ከሌባ የሚያስንቀው ወያኔ ፋኖን ዘረፈ ለማለት ሞራል አለው እንዴ?