Page 1 of 1

ዘ ሃበሻ፡ የጁንታው መሪዎች የተደበቁባቸው 13 ቦታዎች

Posted: 16 Dec 2021, 22:40
by Horus
(1) የሰማዕታት ሃውልት ስር
(2) መቀሌ አይሮፕላን ማረፊያ
(3) ቤተ እምነቶች እና የቤተ ክህነት ቢሮዎች
(4) የእርዳታ ድርጅት ቢሮዎች
(5) መኖሪያ ሰፈሮች
(6) የመንግስት መሥሪያ ቤቶች
(7) የቅርስ ቦታዎች
(8) የገጠር ሰፈሮች
(9) የምድር ቤቶች እና የምድር ውስጥ ቱቦዎች
(10) ዋሻዎች
(11) የተፈናቃዮች እና አረጋዊያን መኖሪያ
(12) የሚዲያ ህንጻዎች
(13) የዘመዳቸው እና ወዳጆቻቸው ቤቶች