Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የመከላከያና የአማራ ልዩ ሀይል ጥምር ጦር ምርኮኞች ሰላምታ

Post by sarcasm » 16 Dec 2021, 19:51

ጋዜጠኛዋ ግን . . . .

ፅንፈኛው የአማራ ሚሊሻ ንፁሀን የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ የሆኑ ገበሬዎችን ኦነግ ሸኔ የሚል የሀሰት ታፔላ እየለጠፉ ህዝቡን ማሰቃየትና ማሸበሩን ስራዬ ብለው ተያይዘውታል ::

ኦሮሞ ሆናቹ ይህንን የፋሽስት ስርዓት የምትደግፉ ሰዎች ነገና ከነገወዲያ ይህ ግፍ እና በደል በእናንተ ላይ እንደማይፈፀም በምን እርግጠኛ እንደሆናቹ ባስበው ባሰላሰለው አልገባህ ብሎኛል :: 🤔



https://www.facebook.com/10000264448556 ... 119280150/