Page 1 of 1

የፋኖ ደም እራሱ <አረንጓዴ፣ቢጫ ቀይ > ነው።ባንዳን የሚያስደነብረው ጉዳይ።ጥርስ ቢነከስብንም፤ጥርስ ማርገፋችንን አናቆምም።

Posted: 16 Dec 2021, 13:56
by Abere
የፋኖ ደም እራሱ <አረንጓዴ፣ቢጫ ቀይ > ነው።ባንዳን የሚያስደነብረው ጉዳይ።ጥርስ ቢነከስብንም፤ጥርስ ማርገፋችንን አናቆምም።

Re: የፋኖ ደም እራሱ <አረንጓዴ፣ቢጫ ቀይ > ነው።ባንዳን የሚያስደነብረው ጉዳይ።ጥርስ ቢነከስብንም፤ጥርስ ማርገፋችንን አናቆምም።

Posted: 16 Dec 2021, 14:41
by Misraq
ዓጋሜ በጦር ሜዳ ሲለጠለጥ አዲስ ያመጣው ፖሮፖጋንዳ

1- የጎንደር ኤሊት አማራ ክልልን አፍርሶ ጎንደርን ከኤርትራ ጋር ለመቀላቀል ሥራ ጀመረ

2- የጎጃም ፋኖ ወሎን እየዘረፈ ነው።

3- ወሎ የአማራ ክልል ስላልደረሰልኝ ራሴን ችዬ ክልል ልሁን አለ።

4- ብሄር ብሄረሰቦች ይህ የአማራ የመስፋፋት ጦርነት ስለሆነ አይመለከተንም አሉ።

በተለይም ፋኖ ለአጋሜም ፤ ለኦነጎችም፤ ለተለጣፊዎችም የፍርሃት ምንጭ እየሆነ መጥቷል

Re: የፋኖ ደም እራሱ <አረንጓዴ፣ቢጫ ቀይ > ነው።ባንዳን የሚያስደነብረው ጉዳይ።ጥርስ ቢነከስብንም፤ጥርስ ማርገፋችንን አናቆምም።

Posted: 16 Dec 2021, 15:05
by Abere
ይች ወሬ የነወያኔ እና የቅምጥሎቹ ኦነጎች ናት።አማራን አንድኛውን መከራ ሲወጣ ሌላ መከራ ውስጥ ለማስገባት። ይች ሴራ ከወያኔ በላይ የሴረኞቹ የከተሜዎቹ ኦነጎች ነው። :lol: የከተሜዎቹ ኦነጎች road map መሆኑ ነው::አማራን እንደ ባህር አሸዋ የመበተን ሥራ መሆኑ የማይገባው ጣቱን የሚጠባ ህፃን ብቻ ነው። I assure you 100% of Amhara flashed their middle fingers both at TPLF and the well sponsored OLF. Their showing their stupidity at a different level.

Misraq wrote:
16 Dec 2021, 14:41