Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Ethiopian opposition parties funded by Egypt (Ahram Online)

Post by sarcasm » 16 Dec 2021, 10:16

ግዜው የባንዳና የወሮበላ ዘራፊዎች ነው !!!


የዛሬው የትምህርት ሚንስትሩ ብርሃኑ ነጋ ከ8 አመት በፊት በJune 28, 2013 የህዳሴ ግድቡን ግንባታ ለማስተጓጎል $500,000 ከግብፅ መንግስት እንደተቀበለ የግብፅ ሚዲያዎች ዘግበውት ነበር :: ባንዳው ብርሃኑ ነጋ ይህንን የባንደነት ታሪኩን በኢሳት ቲቪ ላይ አምኗል :: ዛሬ ላይ ሀገሪቱን ከማትወጣው ውጥቅጥ ቅርቃር ውስጥ የከተታት የነዚሁ ባንዳዎች የጥፋት ሮድ ማፕ መሆኑ ምንም አያጠያይቅም ::

https://www.facebook.com/eth.zion.elias ... 3824210389