Page 1 of 1

"ጦርነቱ እንዲያበቃ አይፈልጉም። የሰው መሬት ካልወሰዱ .. ትግራይን ማንበርከክ ካልቻሉ ጦርነቱ እንዲቆም አይፈልጉም። ከትግራይ ቀጥሎ ደግሞ ኦሮሚያ ደቡብ እያሉ መዞራቸውንም አይተውም።"

Posted: 16 Dec 2021, 08:38
by sarcasm
ስለ ድርድሩ ሂደት የሚያትተውና በየ ክልሎች ለመካከለኛ አመራር እየተሰጠ ያለው ማብራሪያ እያወዛገበ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች ስብሰባው ጥለው የወጡ እንዳሉ እየተነገረ ነው። በተለይ የአማራ ክልል ተወላጆች ጠንካራ አቤቱታዎችን አሰምተዋል። ያለቀሱም አሉ እየተባለ ነው 🤔

ስልጠና ሰጪዎቹ ፈራ ተባ እያሉ ... "ይህ የተደረገበት ምክንያት የህልውናው ጉዳይ ወደ እኛ ስራ መውረዱ ስለማይቀር እራስንም ማዳን ተደርጎ መወሰድ አለበት ብለዋል " ... ስብሰባዉ በቀጣይ ቀናት የሚቀጥል ሲሆን እስከ ወረዳ ድረስ እንደሚቀጥልም ታውቋል።

እንደ ሀሳብ ... ጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት ብሎም ያልቻለው ክልል አማራ ክልል ነው። የጦርነቱ ማጠንጠኛ ስፍራም ይኸው ክልል ነው። የሰው መሬት ወስዶ ጦርነቱን ያቀጣጠለውም ይኸው ክልል ነው። ስርዓት አልበኝነት ዘረፋም የተስፋፋበት ክልል ይኸው ክልል ነው።

ነገር ግን ጦርነቱ እንዲያበቃ አይፈልጉም። የሰው መሬት ካልወሰዱ .. ትግራይን ማንበርከክ ካልቻሉ ጦርነቱ እንዲቆም አይፈልጉም። ከትግራይ ቀጥሎ ደግሞ ኦሮሚያ ደቡብ እያሉ መዞራቸውንም አይተውም።

ብቻቸውን ደግሞ ማሸነፍ አይችሉም። አፋር ኦሮሚያ ፌደራል መንግስቱን ጨምሮ ኤርትራን ይዘው ነው መዋጋት የሚፈልጉት። ይህ ተስፋፊ ልሂቅ አስቸግሯል ☹️። የሆነው ሆኖ የዚህን ተስፋፊ ልሂቅ ህልም ለማሳካት ተብሎ የሚቀጥል ጦርነት አይኖርም።
Please wait, video is loading...