Page 1 of 1

የኢትዮዽያንና የኣማራ ድንቁርና

Posted: 15 Dec 2021, 16:36
by ethiopianunity
* በኢትዮዽያ ላይ ጦርነት ዕየተከሰተ ኣሸነፍን፣ ፋኖ፣ ጀግናው ምን ይባላል ህዋህት ኣልምትኩም እያለ ነው። የህዋሃት ነፍስ እየዘራ እድል የሚሰጠው ያለው ተጠያቂው ማነው። ምን ጠቀመን እስካሁን ድረስ ከኤርትራ ጋር ከተወዳጀን ጀምሮ። የኢትዮጵያም ሆነ የትግራይ ህዝብ እያለቀ ነው። የዚህ የጦርነት ጨዋታ እያጣጧፈው ያለው ማን ነው ሁሉም የኢትዮዽያ ህዝብ ዘምቶ ጥቂት ህዋሃቶችን ማስቆም እንዴት ኣልተቻለም። ካልተቻለ ህዋሃትም ቢወገድም በመንግስት ውስጥም ሆነ በተለይ ኦሮምያ ክልል ችግር ያለ መሆኑን ግልጽ ነው። እንደ ኢትዮዽያ ሳይሆን እንደ ክልል እያሰቡ ነው ማለት ነው። የኢትዮዽያ ህዝብ በውስጥና በውጭ በደንብ ከተጋደለ ያሸንፋል ግን ይህ መንግስት የሆነ ጨዋታና ጥገኛ ይመስላል። ሰውም እያለቀ ማሸነፈም የትም ኣይታይም። ለምንድን ነው እስከ ኣድዋ ድረስ መከላከያ የማይሄደው ለምን መቀሌ ድረስ ብቻ። ኦነግና ሻብያ ኢትዮዽያ ውስጥ እየሸረቡ ያሉት ነገር ኣለ። ህዋሃት የማይሞተው የዚሁ ኣካል ስለሆነ ነው። መንግስትም ሆነ ዶር ኣብይ በሻብያ ከተጠበቀ ያ ማለት ማንኛውንም ትዕዛዝ በሻብያ ነው ማለት ነው። እንደምናውቀው ሻብያ የ ህውሃትና የኦነግ ኣባት ነው። ለውጭ ሃይሎች ትልቅ እሤት ሆኖ ተገኝቷል። ስለዚህ ወጡ ሳይወጠወጥ፤፤፤ ፉከራውና እልልታው በባዶ ኣይገባም። ኣብዛኛው ሆይ ሆይ ባይ ኢትዮዽያዊም ሆነ ኣማራ የበለጠ ህዝቡን እያስበላ ያለው ራሱ ነው። ኣካኪ ዘራፍ ስትል መቶ ደሞ ህዝብን ገሎ ይሄዳ። ኣካኪ ዘራፍ ከማለት ለክልል እንዴት ኣገሩን መሬት ላይ ወርዶ መስራት ይሻላል። ድል ሳይኖር ሆይ ሆይ።

በነገራችን ላይ ኦሮምያ ሶማሊና ኣፋር ኩሽ በሚል ምስረታም ኣላማ ኣለ በጠላቶች ልዚህም ነው ጽሁፉን ኣጥፍተው በተለይ በኦነግ የተደረገ ነው ወደ ላቲን የቀየሩት። ኣሁን ይህን ማሳካት ቀላል ነው። በግብጽ ተሸውደዋል። ለዚህም ነው ብዙ ኦነግ ግብጽ የሚሰለጥኑት። ኣየን ሊቢያን እንደዛ ባለም ታልቅ ለመሆን ዕየደረሰች የነበረችው ሊቢያ፣ በራሷ ከሃዲ ልጆች በመሳተፍ ዛሬ የውጭ ሃይሎች ዕየተቀራመቷት ነው። የሚበሉትም የሚጠጡትም የለም። ሊቢያን የሚወዱ ሊቢያኖችን በሙሉ ገድለው ኣጥፍተዋቸዋል፣ ከሃዲ ብቻ ነው ያላቸው ኣገሪቱን የውጭ ሃይሎች ከሆዳሞች ጋር ሆነው እየተቆራመቷት ነው። ጎረቤት ኣገራቸው እንኳን ገብተው ልክ እንደ ኦነግ ሻብያና ህዋሃት ሊቢያን ዕየጋጡ ነው።

Re: የኢትዮዽያንና የኣማራ ድንቁርና

Posted: 15 Dec 2021, 16:48
by Misraq
ነቀርሳው ዓጋሜ ነው

ከውጭ መንግስታት ጋር በማበር ለውድቀት የሚገፋን ዓጋሜ ነው።

ብሄር-ብሄረሰብ በሚል ድሪቶ ሕዝባችንን በተለያየ አቅጣጫ እረፍት የነሳው እኩዪ የዓጋሜ ዘር ነው።

ለ27 ዓመት ስር ሰዶ መደላደሉን ይዞ መቶ ቢልዬን ዶላር ዘርፎ፤ የተንሰራፋን ሃይል በወራት እናጠፋለን ብሎ የተነሳ የለም። ጠላት ዓጋሜ በሁሉም አቋሙ degrade እየተደረገ ነው። ከስልጤም ሆነ ከኮንሶ እንደማይበልጥ የሚያይበት ቀን ይዋል ይደር እንጂ ይደርሳል።

በማን ላይ ሆነሽ ታጌጪ?

Re: የኢትዮዽያንና የኣማራ ድንቁርና

Posted: 15 Dec 2021, 16:58
by Wedi
Misraq wrote:
15 Dec 2021, 16:48
ነቀርሳው ዓጋሜ ነው

ከውጭ መንግስታት ጋር በማበር ለውድቀት የሚገፋን ዓጋሜ ነው።

ብሄር-ብሄረሰብ በሚል ድሪቶ ሕዝባችንን በተለያየ አቅጣጫ እረፍት የነሳው እኩዪ የዓጋሜ ዘር ነው።

ለ27 ዓመት ስር ሰዶ መደላደሉን ይዞ መቶ ቢልዬን ዶላር ዘርፎ፤ የተንሰራፋን ሃይል በወራት እናጠፋለን ብሎ የተነሳ የለም። ጠላት ዓጋሜ በሁሉም አቋሙ degrade እየተደረገ ነው። ከስልጤም ሆነ ከኮንሶ እንደማይበልጥ የሚያይበት ቀን ይዋል ይደር እንጂ ይደርሳል።

በማን ላይ ሆነሽ ታጌጪ?
Spot on!! Crused Lander Tigrayans are cancer of not only Ethiopia but for the whole horn Africa!!

Only Cursed Lander Tigrayans Rape 85 years old woman!! They are really cursed!!

Re: የኢትዮዽያንና የኣማራ ድንቁርና

Posted: 15 Dec 2021, 17:06
by TGAA
:shock:
ethiopianunity wrote:
15 Dec 2021, 16:36
* በኢትዮዽያ ላይ ጦርነት ዕየተከሰተ ኣሸነፍን፣ ፋኖ፣ ጀግናው ምን ይባላል ህዋህት ኣልምትኩም እያለ ነው። የህዋሃት ነፍስ እየዘራ እድል የሚሰጠው ያለው ተጠያቂው ማነው። ምን ጠቀመን እስካሁን ድረስ ከኤርትራ ጋር ከተወዳጀን ጀምሮ። የኢትዮጵያም ሆነ የትግራይ ህዝብ እያለቀ ነው። የዚህ የጦርነት ጨዋታ እያጣጧፈው ያለው ማን ነው ሁሉም የኢትዮዽያ ህዝብ ዘምቶ ጥቂት ህዋሃቶችን ማስቆም እንዴት ኣልተቻለም። ካልተቻለ ህዋሃትም ቢወገድም በመንግስት ውስጥም ሆነ በተለይ ኦሮምያ ክልል ችግር ያለ መሆኑን ግልጽ ነው። እንደ ኢትዮዽያ ሳይሆን እንደ ክልል እያሰቡ ነው ማለት ነው። የኢትዮዽያ ህዝብ በውስጥና በውጭ በደንብ ከተጋደለ ያሸንፋል ግን ይህ መንግስት የሆነ ጨዋታና ጥገኛ ይመስላል። ሰውም እያለቀ ማሸነፈም የትም ኣይታይም። ለምንድን ነው እስከ ኣድዋ ድረስ መከላከያ የማይሄደው ለምን መቀሌ ድረስ ብቻ። ኦነግና ሻብያ ኢትዮዽያ ውስጥ እየሸረቡ ያሉት ነገር ኣለ። ህዋሃት የማይሞተው የዚሁ ኣካል ስለሆነ ነው። መንግስትም ሆነ ዶር ኣብይ በሻብያ ከተጠበቀ ያ ማለት ማንኛውንም ትዕዛዝ በሻብያ ነው ማለት ነው። እንደምናውቀው ሻብያ የ ህውሃትና የኦነግ ኣባት ነው። ለውጭ ሃይሎች ትልቅ እሤት ሆኖ ተገኝቷል። ስለዚህ ወጡ ሳይወጠወጥ፤፤፤ ፉከራውና እልልታው በባዶ ኣይገባም። ኣብዛኛው ሆይ ሆይ ባይ ኢትዮዽያዊም ሆነ ኣማራ የበለጠ ህዝቡን እያስበላ ያለው ራሱ ነው። ኣካኪ ዘራፍ ስትል መቶ ደሞ ህዝብን ገሎ ይሄዳ። ኣካኪ ዘራፍ ከማለት ለክልል እንዴት ኣገሩን መሬት ላይ ወርዶ መስራት ይሻላል። ድል ሳይኖር ሆይ ሆይ።

በነገራችን ላይ ኦሮምያ ሶማሊና ኣፋር ኩሽ በሚል ምስረታም ኣላማ ኣለ በጠላቶች ልዚህም ነው ጽሁፉን ኣጥፍተው በተለይ በኦነግ የተደረገ ነው ወደ ላቲን የቀየሩት። ኣሁን ይህን ማሳካት ቀላል ነው። በግብጽ ተሸውደዋል። ለዚህም ነው ብዙ ኦነግ ግብጽ የሚሰለጥኑት። ኣየን ሊቢያን እንደዛ ባለም ታልቅ ለመሆን ዕየደረሰች የነበረችው ሊቢያ፣ በራሷ ከሃዲ ልጆች በመሳተፍ ዛሬ የውጭ ሃይሎች ዕየተቀራመቷት ነው። የሚበሉትም የሚጠጡትም የለም። ሊቢያን የሚወዱ ሊቢያኖችን በሙሉ ገድለው ኣጥፍተዋቸዋል፣ ከሃዲ ብቻ ነው ያላቸው ኣገሪቱን የውጭ ሃይሎች ከሆዳሞች ጋር ሆነው እየተቆራመቷት ነው። ጎረቤት ኣገራቸው እንኳን ገብተው ልክ እንደ ኦነግ ሻብያና ህዋሃት ሊቢያን ዕየጋጡ ነው።
More than 80 thousand died to protect you supposedly from Eritreans. 20 some years ENDF stayed in foxes cave in Tigray to protect you ..how do you pay the favor ?masscaring them in their sleep. Here you want to scapegoat Eritreans for backstabbing weyanes done. Admitting the wrong done by weyanne against the Ethiopian people would have been the first act but searching for scapegoat is not..so late one can't even be sure that going to work.

Re: የኢትዮዽያንና የኣማራ ድንቁርና

Posted: 15 Dec 2021, 17:11
by ethiopianunity
Misraq wrote:
15 Dec 2021, 16:48
ነቀርሳው ዓጋሜ ነው

ከውጭ መንግስታት ጋር በማበር ለውድቀት የሚገፋን ዓጋሜ ነው።

ብሄር-ብሄረሰብ በሚል ድሪቶ ሕዝባችንን በተለያየ አቅጣጫ እረፍት የነሳው እኩዪ የዓጋሜ ዘር ነው።

ለ27 ዓመት ስር ሰዶ መደላደሉን ይዞ መቶ ቢልዬን ዶላር ዘርፎ፤ የተንሰራፋን ሃይል በወራት እናጠፋለን ብሎ የተነሳ የለም። ጠላት ዓጋሜ በሁሉም አቋሙ degrade እየተደረገ ነው። ከስልጤም ሆነ ከኮንሶ እንደማይበልጥ የሚያይበት ቀን ይዋል ይደር እንጂ ይደርሳል።

በማን ላይ ሆነሽ ታጌጪ?
በኣፍና ስድብ ኣገር ኣይቆምም እውቀትም ኣይደለም

Re: የኢትዮዽያንና የኣማራ ድንቁርና

Posted: 15 Dec 2021, 17:20
by Digital Weyane
ይኼ ራሱን ethiopianunity ብሎ የሚጠራው ትግራዋይ ጁንታ ወያኔ፣ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ለመበተን ሌት ተቀን እየሰራ ያለ አሸባሪ ነው። :roll: :roll: