ሳንወጣ ከአልጋ፣ይቆረጥ ዋጋ። ቂቂቂ ከሚሴ ላይ ኦነግ እና ወያኔ በሆቴል /አሊ ቤርጎ/ ተጣልተው ተጋደሉ ። ኦነግ ሊፍት መውጣት አታውቅም መሬት ከለው ላይ ተቀመጥ ተብሎ።
Posted: 15 Dec 2021, 12:25
ሳንወጣ ከአልጋ፣ይቆረጥ ዋጋ። ቂቂቂ ከሚሴ ላይ ኦነግ እና ወያኔ በሆቴል /አሊ ቤርጎ/ ተጣልተው ተጋደሉ ። ኦነግ ሊፍት መውጣት አታውቅም መሬት ከለው ላይ ተቀመጥ ተብሎ። በብልጥግና ካድሬዎች ብዙ ያለተወራለት ኦነግ ከሚሴን ሲዘርፍ ከወያኔዎች የከፋ ነበር ይባላል። ለምን እንደ ሆነ ግልፅ ባይሆንም ኦነግ በዝርፊያ አንደኛ በሽሽትም እንድሁ አንደኛ ነው። ግን ኦነግ ከዘረፈው ላይ ለወያኔ ማካፈል አለብት ምርጥምርጡ ለወያኔ ነው። ከሚሴዎች አንድ ሰሞነኛ ስንኝ ቋጥረዋል፤
የተጫነችውን አትበላም አህያ፣
ያድሪባ ኩምሳ የትግሬዎች ባርያ።
የተጫነችውን አትበላም አህያ፣
ያድሪባ ኩምሳ የትግሬዎች ባርያ።