አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a Burning Pain on the Neck for TPLF/OLF
Posted: 15 Dec 2021, 10:00
አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a burning pain on the neck for TPLF/OLF.
የዕብሪተኛ ወረራ እንደ ዐደይ አበባ የከሀዲያን ወቅት እየጠበቅ ብቅ ሲለ ስንቄን ቅሌን ልጀን ሚስቴን ወይም እናቴን ወይም አባቴን ሳይል ወደ ጥላት ጉሬ የሚዘምተው የአማራ ፋኖ ብቸኛ የኢትዮዽያ ውርስ ባህርይ ነው። አማራነት እንደ ለውዝ ፍሬ በውስጡ ቀናኢ በጎ ፈቃደኝነት አገር ፍቅር ዐርበኝነት ነው። ፋኖነት ዐርበኝነት እና እምነት የተጋመዱበት አንድ ጠንካራ ሰንሰልት ገመድ ነው። ፋኖ ጀግንነቱን እና ሃይማኖቱን በአንድ ላይ ይዞ የሚገኝ ኃይል ነው። ፋኖ ጥቅማጥቅም ደመውዝ ሥልጣን እና ከንቱ ዝና የሚፈልግ አይደለም። ፋኖ አንድ ስም ነው - የጀግንነት እና የታማኝነት። ዓልሞ አይስትም ፣ገጥሞ አይሸሽም ጥይት አያበላሽም ፣ አገር ያቀናል፣ ህዝብ ያረጋጋል፤ የህዝብ ሃብት እና ህይወት ጠባቂ ፣ ባለአደራ ብቸኛ ኃይል። ይህ ኃይል ነው የአማራ ነፍስ አባት የኢትዮዽያ ኩራት። የጎጃም ፋኖ ዐርበኛ ከሞቀ ቤቱ ተንሰቶ ወገኔ ተደፈረ ንብረት ሃብቱ - በትግሬ መንጋ ተዘረፈ ብሎ በየግንበሩ ከአቀስታ እስከ ደሴ : ከደሴ እስከ ሀይቅ 1 ፋኖ ለ200 ወያኔ እየሰዋ በሳምንት ደቡብ ወሎን ነፃ ያወጣ ፤ የሸዋ የምኒልክ ፋኖ ነው ሸዋን ከመንደር አውደልዳይ ከሞልቃቃው ባለዘምናዊ ትጥቅ ኦነግ እና ከትግሬ ዝንጀሮ ነፃ አውጥቶ ወደ ሰሜን ወሎ እና መቀሌ እያቀና ያለው።
---አዎን ብቸኛው ተዓማኒ የአማራ መከላከያ ጠባቂ ዐማራ ፋኖ ነው። ሴራ በልቡ የለም፣አይዘርፍም፣አይቀጥፍም ለማተቡ የቆመ፣ ለእውነት ያሼደ፤ ከአገር በላይ ለምኔ ያለ፣ የአማራ ህዝብ ጠባቂ እረኛው ነው። ምሥጋና እና ክብር ለሰማዕታቱ ይሁን።
---- ዐማራ ይህን ኃይል ካከደው እና ካጣ አዳም እና ህይዋን የበለሷን ፍሬ በልተው የሞቱትን ሞት ይሞታል። በአማራ መካከል ከይሲዎች አሉ፣ የሞልቃቃው የቤት ልጅ ኦነግ፣ የባለ ባውንዱ ወይም ባለ ዶላሩ ወያኔ ተከፋዮች ወተት ጥቁር ነው ብለው ድርቅ ብለው የሚዋሹ።እነኝህ ውሾች ናቸው አማራ ፋኖ ጥላት ሲቀጣ ለጥላት የሚጮኹ። የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይዋሹት ውሸት የለም። እነዚህን ከስቶ ማባረር ብቻ ነው።
---የአማራን አንገት የኣአማራን ልብ ለመስበር የወያኔ እና ኦነግ ቡችሎች የማይጮሁት የጬኸት ደረጃ የለም።አማራ ሆይ ፋኖን እንደ ማተብህ በአንገት ህ አጥልቀህ በልብህ ያዘው ወይም እንደ ኪታብህ አዝለህ በልብህ ያዘው። የአማራ ሕልውና የነፍስ አባቷ ነው እና ይህን ያላደረግህ እንደ ሆነ የሞት ሞት የምትሞተው አሁን ነው።ፋኖ የሚታገልው ሴረኝነት እና ዘረኝነት ለማውደም ነው። ሴረኝነት ለማውደም ቅድመህ ተሰለፍ።
ድል ለኢትዮዽያ!!! ሞት ለሴረኞች!!!