የታሉ ኢትዮጵያውያን ከጏሮ ውጡ
Posted: 14 Dec 2021, 16:03
የኢትዮዽያውያን እንቅስቃሴ በተለያየ ዘርፍ መሆን ይገባዋል ጥገኛ የሆነና እየሆነ ያለ ነው።
ኣዲሱ የኢትዮዽያ መንግስት በኤርትራ በጣም ጥገኛ ነው። ሻብያና ሌሎች ግ ኣበሮቹ ነጻውጪዎች ሃይሎች ጋር በመተባበር ኢትዮዽያን የማዳከም ኣላማ ነው። ኣሁን ደሞ በጅ ኣዙር ሻብያ ያሚቃወማቸውንብቻ ዕየመረጠ ወያኔን ኣሸንፏል።ለኢትዮዽይዋያን ግን ቀጥታ ጥቃቱ ኣላለቀም እንደውም ወያኔ እንደገና ውልቃይትን እንያዝ በማለት እየመለመለ ነው። ግን እውነት ነው ወይ ህዋሀት ያጠቃኛል በሚል ስም ኤርትራ ገባ ኢትዮዽያ ገባ። እንደምናውቀው ከኢትዮዽያ ጋር ስምምነት ይዣለሁ ብሎ፣ ኦነግን ከህዋሃት ጋር እንዲገናኝ በትግራይ በኩል ላከ። የይሳያስ ወዳጅ ስብሃት ነጋም እልል ብሎ ሰንጋ ኣርዶ ኦነግን ከዔርትራ ተቀበለ። ከዛ በሗላ በኢትዮዽያ ላይ ያለው ውርጅብኝ የታወቀ ነው። ለምንድን ነው ዳዎድ ይብሳ ኦነግ በትግራይ በኩል የገባው ለምንድን ነው ያሁን መንግስት ኦነግ ከህዋሃት ጋር ግንኙነት እያለው እያወቀ ያለምንም መቃወም ከትግራይ ወደ ኣዲስ ኣበባ እልልልል ብሎ ኦነግን የተቀበለው እውነት ያሁኑ ጦርነት በህዋሃት ላይ ነው ወይስ የትግራይን፣ የኣማራንና የኣፋርን እርስ በርስ ለማስጨረስ የታቀደ ነው ኤርትራም ሆነ ኦነግ ኢትዮዽያ ውስጥ ብስቸኳይ ዕንዲገቡ ከጌቶቻቸው የተደረገው ኢትዮዽያን በቶሎ የመያዝ ጉዳይ ነው ህዝቡ ከመተባበሩ በፊት።
ይህ እንዳለ ሆኖ። ላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮዽያውያን ጏሮና ሰልፍ በመውጣት ብቻ ለውጥ ኣገኛለሁ ማለት ዘበት ነው። በየመላው ኣለም ኢትዮዽያን ወክሎ ቁልፍ ቁልፍ ኣገራት፣ በሚዲያ ላይ ወዘተ መታየትና መናገር ኣለባቸው። ያም ትግል በውስጥም ሆነ በውጭ መሆን ኣለበት። ያሁኑ መንግስት ግልጽ ነው ትግሉን ሙሉ በሙሉ ባለመተባበር እንኳን ትግራይን በቁጥጥር ስር ሊያደርግ ቀርቶ፣ ጭራሽ ህዋሃት እስከ ኣማራና፣ ኣፋር ድረስ ጦርነቱን ኣስፋፍቶ ይገኛል። ይህ የሚያመለክተው ወይ መንግስት ይፈልገዋል ወይም ተፅዕኖ ይኖርበታል ወይም ኣልቻለም። እውነት ኢትዮዽያን ወደ ትክክለኛ መንገድ እወስዳለሁ ካለ ቢችልም ባይችልም ለህዝብ ማሳወቅ ነው።

Note: the Egyptian is from Chatham house, the notorius