Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 14 Dec 2021, 11:03
- ይህ የተባለው ከክርስትና አንፃር ሲሆን መባል ያለበት ኦርቶዶክስ ተ/ዋሂዶ በኢትዮጵያ ጥንታዊት መጤ ወይም የመጀመርያዋ መጤ ከሚለው አንጻር ሲሆን ይህ አከራካሪ አለመሆኑንም የአደባባይ ደብተራዎች የሚያውቁ ይመስላል፡፡
- ነባር ሀይማኖት የሚባሉት እንደ ዋቄፈታ ያሉት የነባር ሕዝቦች ኻይማኖት ሲሆኑ ተዋሂዶ የሚለው የኦርቶዶክሶች መጠርያ ከነባር ሀይማኖቶች እምነቶች ወደ ወንጌላቸው ያዋሃዱትን ለማመላከት ይመስላል፡፡
- እንደሚታወቀው የኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን የምትጠቀመው መጽሐፍ ቅዱስ 81 መጽሀፍቶችን የያዘ ሲሆን ሌላው የዓለም ክርስቲና ሀይማኖት በሙሉ (የኦሮሞና ደቡብ ሕዝዝቦችን ጨምሮ) የሚጠቀሙት መጽሀፍ ቅዱስ ያያዘው 66 መጽሀፍች መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ስለዚህ ኦርቶዶክስ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ተጨማሪዎቹ 15 መጽሀፍቶች (ቶቢት፣ ዮዲት ጉዲት (Judith) የመሣሠሉ መጽሀፌ አምልኮአቸውን ጨምሮ ማለት ነው) በዓም አካባቢ ባለው የክርስቲና ሀይማት ተቀባይነት የላቸውም፡፡
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15468
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Dec 2021, 11:16
እስኪ የዋቄ ፈታ የሃይማኖት መጽሐፍ ማን ይባላል። ሃይማኖት እና ሌሎች ነገሮችን መለያየት አለብን። ዋቄ ፈታ ሃይማኖት አይደለም። ኦሮሞ መሆን ማለት ሃይማኖቱ ዋቄ ፈታ ማለት አይደለም። የፓለቲካ ነጥብ በማያስቆጥር ጉዳይ ከፈጣሪ ጋር አትታገል። መቅሰፍት ነው።
Proverbs 14:15 “Only simpletons believe everything they’re told! The prudent carefully consider their steps.“
"For thou shalt worship no other god: for the LORD, whose name is Jealous, is a jealous God:"
Exodus 34:14, KJV
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 14 Dec 2021, 16:29
AbebeB wrote: ↑14 Dec 2021, 11:03