Page 1 of 1

WHO IS THE JUDGE?

Posted: 14 Dec 2021, 02:34
by Fiyameta

Re: WHO IS THE JUDGE?

Posted: 14 Dec 2021, 04:04
by Fiyameta



Re: WHO IS THE JUDGE?

Posted: 14 Dec 2021, 04:16
by TesfaNews


:!: :!: :!:



Fiyameta wrote:
14 Dec 2021, 04:04



Re: WHO IS THE JUDGE?

Posted: 14 Dec 2021, 04:31
by Fiyameta

Re: WHO IS THE JUDGE?

Posted: 14 Dec 2021, 10:09
by Cigar
There is no God as we are indoctrinated by our parents and society..
If there was the a'ss wipe called God wouldn't be freaking blind in seeing infants inflicted with cancers and other ailments, he wouldn't just sit his a'ss while evil entities like woyanes aka tegarus make mayhem in our region......and lots of other world miseries we see.
Gods are Eritreans in a sense and Wedi Afom is Saint Isayas for we and him help the needy by destroying evil.
What the fu*ck is the use when the God people worship tells them that he helps to those who help themselves?
Those who help themselves do not need help from any one. The needy and the unfortunate are the ones who need help and the evils need to be destroyed.
So in your poll, you should have added The Eritrean people or Wedi Afom. Because that is the correct answer. By the way, as an Eritrean I am too Saint Cigar.
Wedi Afom got jokes:
Said him-"woyane is stupid for trying to play hide and seek in a plain field in broad day light"


https://www.facebook.com/10000157774837 ... 536081425/

Re: WHO IS THE JUDGE?

Posted: 15 Dec 2021, 10:27
by Meleket
ቀልዱን ተያይዘውታል ያገራችን ልጆች! እኛም ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንቀልዳ! :mrgreen:

በምርጫው ውስጥ “ኅሊና” የሚል ምርጫ ቢካተት ግሩም ነው።

ኅሊና ስትዳኝ፦

አምላክ የለም፣ የት ያለ አምላክ ነው፣ ምናምን የሚሉ የኤርትራ ህዝብን ፈጽመው የማይወክሉ አስተያየቶችን አደብ ታስገዛለች።

ኅሊና ስትፈርድም፡ “ወንድምህ የታለ? ሓዉኻ ኣበይ ኣሎ?”፣ ሸሪፎ የታለ? ጴጥሮስ የታለ? ድሩዕ የታለ? ቢትወደድ የታለ? ዕቝበ የታለ? ሃብተጽየን ሓድጉ የታለ? የታገልክበትና የነደፍከው ‘ቅዋም’ የታለ? አማኑኤል አስራት የታለ? የሚሉትን ጥያቄዎች ልትመልሰው የምትችል ቅን ኅሊና ናት!

በአለም አደባባይ የፈረምክምበትን ውል እንደ ወያኖቹ ልታፈርስ ስትንፈራገጥ፣ በሌላ ሰው ልዑላዊ አገር ውስጥ ለአመታት ተዘፍዝፈህ ለመኖር ስትጥርም፡ ስህተትን ቁልጭ አድርጋ የምትፈርደው ሌላ ሳትሆን ‘ኅሊና’ ናት።

ኢትዮጵያና ኤርትራም አንድ ሃገር ናቸው ወይስ ሁለት ልዑላዊ ሃገሮች የምትፈርደው እሷዉ ኅሊና ናት።

አምላክ ስንቱን ትርኪምርኪ ይመልሳል? አምላክ ሆዬ መጨረሻ ላዪ ነው የሚፈርደው! ያኔ ሳላውቅ ነው፣ እንዲህ አልመሰለኝም ምናምን የሚሉ ምክንያቶች ፋይዳ የላቸውምና፡ በግዜ ከኅሊና ጋር መማከር ይበጃል። ለግዜው በምድር ላይ እስካለን ድረስ ‘ንጹኅ ኅሊና” እንደ ኣምላክ ፈራጅ ነች። :lol:

ኅሊና ሆየ “መሰንቆ ይዛ” አላፊ አግዳሚዉን ለማወደስ ኣሸሼ ገዳሜ እንደሁ አትልም፡ በጥሞና ከተደመጠችና በንጽህና ከተያዘች።
:mrgreen: