Page 1 of 1

ትስዕር ምን ማለት ነው? ለተሳሳተ መፈክር የሚሰዋው የትግሬ አህዛብ

Posted: 13 Dec 2021, 17:14
by Horus
ይህ ሁሉ ትግሬ እንደ ቅጠል የሚረግፈው 'ትግሬ ትስዕር' ወይም ትግራይ ታሸንፋለች ለሚል መፈክር ነው! አንድ ሕዝብ ትርጉሙን እንኳ ለማያውቀው ቃል በዚህ ቁጥር ሲያልቅና ሃብት እድገቱ ሲያወድም ማየት እጅግ አስገራሚ ብቻ ሳይሆን ያሳዝናል ።

ትስዕር ማሸነፍ ሳይሆን ነጻ መሆን ማለት ነው ። ትግሬዎች ማለት የፈለጉት ትግሬ ነጻ ትወጣለች ማለታቸው ከሆነ ቃሉ ትክክል ነው! ትግሬ ኢትዮጵያን ታሸንፋለች ለማለት አስበው ከሆነ ፍጹም ስህተት ነው ።

ት ስ ዕ ር የሚለው የግዕዝ ጽርዕየት ወይም ነጻነት፣ ሃራነት፣ ሃርነት፣ ንጽህና፣ ንሳ መግባት፣ ንጹህ መሆን ማለት እንጂ መዋጋት ማሸነፍ መታገል ማለት አይደለም ።

ትግሬዎች ተገንጥለው አገር ለመሆን ከሆነ የቴዲ አፍሮን ያስተሰርያል መፈክር በመያዝ በአስር ሺዎች የሚረግፉት ትርጉም ይኖረዋል! ኢትዮጵያን በጦር አሸንፈው ሊገዙ አስበው ከሆነ ጦርነቱ ሳይሆን መፈክሩን እንኳን አያውቁትም ማለት ነው። የጨረባ ተዝካር ያሏል ይህ ነው ።

ት ስ ዕ ር ያስተሰርይ ነጻነት፣ ሃራነት፣ ሃርነት ማለት ነው ። ቃሉ እጅግ ጥንታዊ ቀምጥ ሲሆን ብርሃን፣ እንደ ብርሃን የነጻ፣ ርቱዕ፣ ንጹዕ፣ ጽሩዕ፣ ጽራይ፣ ጥሩዕ ጥራይ፣ ጥራት ማለት ነው :!: :!: :idea: :idea: :idea:

Re: ትስዕር ምን ማለት ነው? ለተሳሳተ መፈክር የሚሰዋው የትግሬ አህዛብ

Posted: 13 Dec 2021, 17:32
by Abere
ሆረስ፤
ለትግሬዎች ትስዕር የሚል ቃል ክፍላቸው አይድለም። ዐውደ-ነግሥት መግለፅ አያስፈልገውም። ወሎ ምድር የተመረተውን ቁጥር ያቃተ የትግሬ እሬሳ ገላጭ ነው። ሌላ መሪ ቃል ቢፈልጉ መልካም ነው። እኔስ እራሱ ትግሬ የሚለው ስያሜ ትክክለኛ መጠሪያ መሆኑን እጠራጠራለሁ። ቀዳማይ መጠሪያቸውን ቢጠቀሙ ይሻላል። ብዙ ነገር ይደብቅላቸዋል። ወንጀለኞች እኮ ስማቸውን ይቀይራሉ እንዳይያዙ ብቻ ሳይሆን ፊታቸውን ለማበስ።