Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: There were two system, In Eritrea nation building while in Ethiopia nation distracting

Post by Wedi » 13 Dec 2021, 17:34

ZEMEN ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ ፋሽሽት ትግሬዎች ያለምንም ምክንያት አስረው ያደረሱበትን ሰቆቃ "ሞቶ መነሳት" በሚል ርዕስ ከእስር እንደተፋታ የጻፈው አሳዛኝ ባለ 33 ገጽ ታሪክ ከዚህ ላይ አንብበው፡፡
ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ በዚህ ጹሁፍ እንደሚለው ወያኔዎች በእስር ቤት ሳይደርሱብኝ የነበረው ሰቆቃ ከባድ ስለነበር ራሳን ለማጥፋት/ለመግደል ሞክሬ ራሴን የማጠፋት አንኳን አቅም አልቻልኩም ይላል፡፡ ሙሉውን አንብበው፡፡

https://www.dirzon.com/Doc/Details/tele ... asaate.pdf

"ሞቶ መነሳት" እውነተኛ ታሪክ ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ በወያኔ እስር ቤት የደረሰበት ሰቆቃ

ከጽሁፉ ከገጽ 12 እስክ 13 የተወሰደ

ስነቃ እጅግ እርቦኛል። ምንም ማድረግ አልቻልኩም፤ በዳበሳ መሬት ላይ ያገኝሁትን ዳቦ አንስቼ መብላት ጀመርኩ። ከመጀመሪያው ቀን የበለጠ ድምፅ አውጥቼ ስቅስቅ ብዬ አልቅስኩ። መብላቴን፣ መሸነፌን አልወደድኩትም። ምክንያቱም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከዚህች ክፍል እሬሳዬ እንደሚወጣ እርግጠኛ ሆኛለሁ።እስከዚያች እለት ያለውን ስቃይና መከራ ማንም ሰብዓዊ ፍጡር አይችለውም። በሌላ ጊዜም ሁለት ሶስቴ ምግብ ለማቆም ሞከርኩ። ግን ያው ነው። ያንን ንዝረትና ህመም ተቋቁሜ ማለፍ ተሳንኝ። ዛሬ ዛሬ እነዚህ ጅቦች እጅ ከገባሁ 4-5 ወራት እየሆነኝ ይመስለኛል። ከወደ መሃል አናቴ ጀምሮ ወደ ግምባሬ እየሳሳ የመጣው ፀጉሬ እንኳ ጐፍሯል። በአየር ሀይል የረዥም ጊዜ ቆይታዬ ምክንያት ፀጉሬ ከአንድ ሳንቲም በላይ አሳድጌ አላውቅም። የአሁኑ ግን ጉድ መስሎ ተሰማኝ፤ የፊቴ ላይ ፀጉርም እንደነገሩ አድጓል። በይበልጥ የአገጭ ፂሜ መተከዣ ከሆነኝ ሰንባብቷል። በሰንሰለት የታሰሩ ሁለት እጆቼን ደረቴ ላይ በማሳረፍ በቀኝ እጄ ጣቶች የአገጬን ፂም ሳብ ሳብ እያደረግሁ በሃሳብ እርቄ እሄዳለሁ። በየሰከንዱ ግን እናቴ ፊቴ ላይ ድቅን ትላልች። እየተቀጣሁ ያለሁት እኔ ብቻ እንዳልሆንኩ ይሰማኛል። ምንም ወንጀል የሌለባት አዛውንቷ እናቴም በሰቀቀንና ስጋት እየተቀጣች መሆኑ ይሰማኛል። በእኔ ምክንያት ህይወቷ ያልፍ ይሆን? ወይኔ ጉዴ! ወንጀለኛነት ይሰማኝ ጀመር፤ አልፎ አልፎም እጅግ የምወዳትን ፍቅረኛዬን አስባለሁ። ድንገት ነው እንደወጣሁ የቀረሁት፤ ሊያሶሩብኝ የሚችሉትን የወንጀል መዓት ብትሰማ ታምናቸው ይሆን? እላለሁ። ላታምን የማትችልበት ምክንያት አይኖርም። ፍቅረኛዬ እንጂ እናቴ አይደለች። በእልህ ጥርሴን እነክሳለሁ። እየሞተ ባለው አካሌና መንፈሴ ቂም እቋጥራለሁ። እዚያችው ጉድጓድ ውስጥ እንደምሞት እርግጠኛ እየሆንኩ እንኩዋ እናቴን ያለውንጀሏ እየቀጣብኝ ያለውንና ፣ የወደፊት ሚስቴን እየቀማኝ ኑሮዬን እያፈረሰ ያለውን ወያኔ ቂም እንደቋጠርኩበት ነው ። ውሃ ለሰውነት መታጠቢያም እንደሚያገለግል አሳሪዎቼ ጋ የሚታወቅ አይመስለኝም። ግና ለሚሞት ሰው መታጠብ ምን ሊያደርግለት?

የለበስኳቸው የውስጥ ካናቴራና ፓንቴ እላዬ ላይ በመበታተናቸው ቀድጄ ካላዬ ላይ አውልቄ ከጣልኩ ሰንብቻለሁ። የበረራ ቱታዬ የቀንም የሌሊትም ልብሴ በመሆኑ ጉልበቴ ላይ፣ ከኋላዬ፣ ትከሻዬ ላይ፣ በተጨማሪም እግሬና እጅጌዬ ጫፍ ጫፍ ላይ ተቀዳዷል። እራሴን ማየት ባለመቻሌ እንጂ ጥሩ እብድ መምሰሌን እርገጠኛ ነኝ።

ገጽ 13
ቀስ በቀስ ግን አቅሜ በእጅጉ እየደከመ እየደከመ ህመም ይሰማኝ ጀመር። እንቅልፍ የሚባል ተኝቼም ስለማላውቅ ጭንቅላቴ ደንዝዞ ሰውነቴ ቅልል እያለኝ መጥቷል ፤ እንደቀድሞው ቆሞ ማደርና መዋል አቃተኝ። ሚዛኔን በፍፁም መጠበቅ የማይታሰብ ሆነ። ከሁሉም በላይ ግን አንዳችም ድምፅ ስለማይሰማኝ .. የረዥም ጊዜው ዝምታ ጆሮዬ ላይ ኡኡኡኡ… የሚል ድምፅ ፈጠረብኝ። ይህንን ድምፅ ከጆሮዬ ማስወገድ አቃተኝ። ቀጥሎም የልቤ ምት ቀየረ … . ይደክመኛል ። ብዙውን ጊዜም ትንፋሼ እየተቆራረጠ አስቸገረኝ ። መንገዴን እንደጀመርኩ እርገጠኛ ሆንኩ ። ሞትን ብመኘውና ብፈልገውም እንደዚህ ዓይኑን አፍጥጦ ልወስድህ ነው እያለኝ ሲመጣ ግን ጉልበት ከዳኝ … . እጅግም ፈራሁ … . አዘንኩም … .. ተስፋዬም ሙጥጥ ብሎ አለቀ። በዳበሳ ያገኘሁትንም በር መደብደብ ጀመርኩ … ..ድምፄን ከፍ አድርጌም መጮህ ጀመርኩ ። የመጀመርያ ሁለትና ሶስት ቀን ምን እንደምፈልግ ጠየቁኝ … . ወደ ሰው እንዲቀላቅሉኝም ተማፀንኳቸው ። ከውጪ ሳቅ ተሰማኝ … . እየታዘቡኝ መሆኑ ነው ። በሩን ድብደባዬን በታሰርኩበት ሰንሰለት ማደረግ ጀመርኩ … . ብረቱ በር ከፍተኛ ድምፅ ያሰማል። እኔም በምችለው መጠን ኡ ..ኡ… ብዬ እጮሃለሁ ። አንዳችም ለውጥ አጣሁ ።እንዲሁ ስጮህ ማደርና መዋልን ስራዬ አደረግሁት … እውነት ለመናገር ብዙሃኑን ምን እንደምል አሁን አላስታውሰውም ።

እዚች ቀዝቃዛ ክፍል ውስጥ ከ 6 ወራት ያላነሰ ያሳለፍኩ ይመስለኛል ። አንድ ቀን ያለወትሮው በሬ ተከፈተ። ቀዝቃዛ ላብ በጀርባዬ ሲወርድ ተሰማኝ ። ቁጥራቸውን ባላውቅም የእጅ ባትሪ የያዙ ሰዎች ወደ ውስጥ አበሩብኝ። ኩርምት በዬ ቁጭ እንዳልኩኝ ነው። ቆጣ ባለ ድምፅ ና ውጣ የሚል ድምፅ ተሰማኝ። ዛሬ የመጨረሻዬ መሆኑ ነው። የተናገሩኝን ብሰማም ተግባራዊ ማድረግ እንዳለብኝ ግን አልመጣልኝም። ድንጋጤውም ከመጠን በላይ ሆኖብኝ ሊሆን ይችላል ። ኩርምት በዬ ቁጭ ባልኩበት ሁኔታ ጭንቅላቴን ወደ እግሬ ውስጥ መልሼ ደፋሁ። ከያዙት የእጅ ባትሪ የሚወጣውን ብርሃን አይኔ መቋቋም አልቻለም ። ደጋግመው ና ! ውጣ… ተነስ ይሉኛል … እኔ ግን ተነስቶ ለመቆም የሚችል ጉልበት አልነበረኝም… በኋላ ግን አንዱ መጥቶ እያመናጨቀ እጄን ከፍ አድርጐ ብብቴ ስር በመያዝ ሊያስነሳኝ ሲሞክር .. የግራ እጄን የቱታ እጅጌ ከትከሻዬ ጀምሮ ቀደደው ። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ። ከዚችው እርቃኔን መሸፈን እያቃታት ካለች ጨርቅ ላይ ተጨማሪ እጅጌውን መንቀል አሳዘነኝ ። ደጋግፈው አወጡኝ ፤ እንደተለመደው አይኔን ሸፈኑትና እየተራመድኩ ስወጣ ግን ሰውነቴን ሰንጥቆ የሚገባ ቅዝቃዜ ተሰማኝ ። አጣድፈውም ቁመቱ ረዘም ያለ መኪና ላይ ጫኑኝ ። አንድ ሁለት መወጣጫ ረግጬ ነው በዳበሳ የመኪናውን በር እያስያዙኝ ወደ ውስጥ ገብቼ የተቀመጥኩት ። ይመስለኛ ሁለት ሰዎች መሃል ነው የተቀመጥኩት … .. አልፎ አልፎ በትግሪኛ ይነጋገራሉ። ረዥም ጉዞ ተጉዘናል፤ በየመሃሉም መኪናው ለአጭር ጊዜ ይቆማል … ሰው ወርዶ ተመልሶ ሲሳፈር ይሰማኛል ።

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: There were two system, In Eritrea nation building while in Ethiopia nation distracting

Post by ZEMEN » 14 Dec 2021, 15:02

Wedi wrote:
13 Dec 2021, 17:34

Wedi; OMG!!! Thanks for sharing. He went through hell. It is amazing they ruined every life's aspect. there is no other choice but to eradicate the sub-humans. At any cost.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21745
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: There were two system, In Eritrea nation building while in Ethiopia nation distracting

Post by Fiyameta » 14 Dec 2021, 15:34

Most African countries get it all wrong when they neglect nation building process altogether in favor of acceptance by the highly developed Western nations, the end result being drifting towards perdition and things going from bad to worse with each passing year despite having several powerful sugar daddies. :|

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: There were two system, In Eritrea nation building while in Ethiopia nation distracting

Post by ZEMEN » 14 Dec 2021, 15:50

Fiyameta wrote:
14 Dec 2021, 15:34
Most African countries get it all wrong when they neglect nation building process altogether in favor of acceptance by the highly developed Western nations, the end result being drifting towards perdition and things going from bad to worse with each passing year despite having several powerful sugar daddies. :|
Very true. Why do you think Eritrea is where she is now, with absolute dignity intact. The only reason for that is, Eritrea was doing her nation building process while all Africans are just waking up. At one point, they were making fun of Eritrea how there is no ATM and how Eritrea left behind. I was shocked and i understood how Ethiopians and the rest of Africa is still in slave mentality. When your people are 80 % is under farming what the hell do you invest on ATM? Oh i get it, for the white people convenient and for show off. Trust me, once the potash program up and running, watch out for Eritrea. by the way, if you have a few dollars, i strongly encourage you to invest now. once the horn Africa settles on the current conflict and the covid-19 is over, watch. so, the idea is Eritrea is completed 70 % the nation building process and ready to take of economical.

Post Reply