Page 1 of 1

የድል ዜና! ላሊበላ፣ ጋሸና እና ቆቦ

Posted: 13 Dec 2021, 14:04
by Ejersa
የኢትዮጵያ ሀይሎች በላሊበላ፣ ጋሸና እና ቆቦ አካባቢዎች ተቆርጦ በቀረው የህወሓት ሀይል ላይ በወሰዱት በድሮን የታገዘ የተቀናጀ የማጥቃት ኦፕሬሽን ከ 20 ሺ በላይ የሚሆን የህወሓት ታጣቂ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ከጥቅም ውጪ መሆኑ ታውቋል።

Re: የድል ዜና! ላሊበላ፣ ጋሸና እና ቆቦ

Posted: 13 Dec 2021, 14:16
by Hameddibewoyane
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!
Ejersa wrote:
13 Dec 2021, 14:04
የኢትዮጵያ ሀይሎች በላሊበላ፣ ጋሸና እና ቆቦ አካባቢዎች ተቆርጦ በቀረው የህወሓት ሀይል ላይ በወሰዱት በድሮን የታገዘ የተቀናጀ የማጥቃት ኦፕሬሽን ከ 20 ሺ በላይ የሚሆን የህወሓት ታጣቂ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ከጥቅም ውጪ መሆኑ ታውቋል።