Page 1 of 1
በተሳሳተ መንገድ የተተረጐሙና ያልተባሉ ውሸቶች / ሃሳቦች
Posted: 13 Dec 2021, 13:59
by sarcasm
ከአማራ ሕዝብ ሂሳብ እናወራርዳለን vs ከአማራ ኤሊት ሂሳብ እናወራርዳለን
ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለናል?
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን? etc etc
Re: በተሳሳተ መንገድ የተተረጐሙና ያልተባሉ ውሸቶች / ሃሳቦች
Posted: 13 Dec 2021, 14:12
by Weyane.is.dead
Denkoro weyane vermin who are you trying to fool here? The rodent tmh host himself said he was happy to see Ethiopia crumbling. Was he wrongly translating for himself
sarcasm wrote: ↑13 Dec 2021, 13:59
ከአማራ ሕዝብ ሂሳብ እናወራርዳለን vs ከአማራ ኤሊት ሂሳብ እናወራርዳለን
ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለናል?
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን? etc etc
Re: በተሳሳተ መንገድ የተተረጐሙና ያልተባሉ ውሸቶች / ሃሳቦች
Posted: 13 Dec 2021, 14:23
by Abe Abraham
Weyane.is.dead wrote: ↑13 Dec 2021, 14:12
Denkoro weyane vermin who are you trying to
fool here? The rodent tmh host himself said he was happy to see Ethiopia crumbling. Was he wrongly translating for himself
sarcasm wrote: ↑13 Dec 2021, 13:59
ከአማራ ሕዝብ ሂሳብ እናወራርዳለን vs ከአማራ ኤሊት ሂሳብ እናወራርዳለን
ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለናል?
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን? etc etc
Don't forget that they were able in the past to persuade thousands to walk on minefields and make other millions to obey them for almost 3 decades !!
Re: በተሳሳተ መንገድ የተተረጐሙና ያልተባሉ ውሸቶች / ሃሳቦች
Posted: 13 Dec 2021, 15:04
by Follower
sarcasm wrote: ↑13 Dec 2021, 13:59
ከአማራ ሕዝብ ሂሳብ እናወራርዳለን vs ከአማራ ኤሊት ሂሳብ እናወራርዳለን
ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለናል?
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን? etc etc
መምስተቀርቀርካ ኣሉ ምባልን ፡ቃልካ ምቅያርን ሓድሽ ኣይኮነን ኣብ ክልል ትግራይ፡ ደቂ ማይ ጠላሚት።
እቲ ፉሉይ ዝገብሮ ኣብዚ እዋን እዚ ስልታዊ ቃል ምቅያር ምዃኑ ጥራሕ እዩ።
ትግራይ ትግዕር ሻዕውያ ይሰርር!
Re: በተሳሳተ መንገድ የተተረጐሙና ያልተባሉ ውሸቶች / ሃሳቦች
Posted: 13 Dec 2021, 15:39
by Sam Ebalalehu
Ok, let Eden has her/his way. I should take Revelations revelation seriously. What does it mean to have issues with Amhara elites that TPLF wants to settle ? Is that to mean taking the Amhara elites to a camp for indoctrination ? The Tigray elites have the right to think the way they want to think, so do the Amhara elites. In democracy people value their personal freedom to think as they wish, and that extends to groups.
I think the time that TPLF thinks for others is no longer operational, knowing our “ beloved” EPDRF is the thing of the past.
Re: በተሳሳተ መንገድ የተተረጐሙና ያልተባሉ ውሸቶች / ሃሳቦች
Posted: 13 Dec 2021, 17:42
by Za-Ilmaknun
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ
አሁን ምንያደርጋል ማሩኝ ብሎ ማልቀስ
ያዙኝ ልቀቁኝ፥ አማራን ከምድረገጽ አጠፋለሁ ተብሎ ሲፎከር፥ ኢትዮጵያን ሲኦልም ቢሆን ደርሰን እናፈርሳልን ሲባል ተሰንብቶ፥ አሁን ጉሮሮው ሲታነቅ መቀባጠር ጀመረ።
ወዳጄ- ገና የዘረፍከው ብቻ ሳይሆን የበላኸውንም ትተፋለኽ! የወጋ ቢረሳ ---