ፋኖ(ነብሮ) ደግሞ ደጋግሞ ዐርበኝነቱን ለዓለም አስመሰከረ:- ፩) አምና በሳምንት ውስጥ ትግራይ ዘልቆ ወያኔ ሲገድል ፪) በዚህ ሳምንት 6 ወር የፈጁበትን ከተማዎች በ1ሳምንት መቀማቱ።
Posted: 13 Dec 2021, 11:17
ፋኖ(ነብሮ) ደግሞ ደጋግሞ ዐርበኝነቱን ለዓለም አስመሰከረ:- ፩) አምና በሳምንት ውስጥ ትግራይ ዘልቆ ወያኔ ሲገድል ፪) በዚህ ሳምንት 6 ወር የፈጁበትን ከተማዎች በ1ሳምንት መቀማቱ።መደበኛ ስልጠና ሳይኖረው በአገር ፍቅር ብቻ ተነስቶ በፈቃደኝነት ጦር ግንባር የዘመተ ቢኖር ዐማራ ፋኖ ብቻ ነው። ወደ ፊትም ይህን የመሰለ ነገር በዓለም አይኖርም - ኢትዮዽያ ውስጥ ብቻ ነው። የሚገርመው ደግሞ በድፍረት እና በወኔ ብቻ ታግዞ የሰለጠነውን እና የዘመነውን የትግሬ ወያኔ መንጋ ገልቦ እየገረፈ የወያኔን ደጋፊዎቹ እያስለቀሳቸው ነው። ፋኖ(ነብሮ) መቀሌን ለመታደግ እየገሰግሰ መሆኑ ሲሰማ የፍትህ ዐርበኛ ፤ የምህረት እንጅ የበቀል ኃይል አለመሆኑን ያስመሰክራል። ፋኖ የአፍሪካው ነብር።
ክብር ለፋኖ!!!
ክብር ለነብሮ!!!
ክብር ለፋኖ!!!
ክብር ለነብሮ!!!