Page 1 of 1

ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 02:39
by Horus
ትርጉም፡
ጠቅላይ አበጋዝ = ጠቅላይ ጦር አዛዥ
አበጋዝ = የጦር ጌታ፣ የጦር አዛዥ
ጋዝ = ጦርነት፣ የጦር ዘመቻ
አጋዝ = ጦረኛ



Re: ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 03:28
by Horus

Re: ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 17:20
by Guest1
ሆረስ ወይ አንተ.... ክክክክክክክ

አበጋዝ ከቱርክ የጦር መሪ አልጋዚ የመጣ እኮ ነው! ባሻም ከዚያው ሳይሆን አይቀርም። ሌላም ቢፈተሽ አይጠፋም። ሌላስ? አልጋዚ የሞግሁል ሌሎች ሞጉል እያሉ የሚጠሩት (gunpowder empires) ጠቅላይ ግዛት ከአፍጋኒስታን ፓኪስታንና ህንድም ጨምሮ፤ የጦር መሪ ማእረግ ነበርም ይባላል። የቱርክ ግዛት ውስጥ የነበሩ አረቦችም ማዕረግ አልጋዚ ነበር። ሌላም ይባላል።

አሁን የኢትዮ ታሪክ እንደገና በደንብ መጠናት ያለበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እነዝህ ቱርኮችና አረቦች ገዥዎቻችን ነበሩ ከጣሊያን በፊት ፡) ጥቁሩ አገልጋይና አሽከር ነበር አራት ነጥብ ። ቀያዮቹ ባሻና ሻምበል ባሻ ነበሩ ፡)። በግብጽ ስልጣኔ ዘመንም Ethiopian slave drivers ባሪያ የሚነዱ ። ከጋሪዮሽ ፡) ህብረተስብ ውጭ የባሪያ ዘመን ተብሎ የሚጠራው ሶሻሊዝም እስከመጣ ድረስ ነበር። ወይ ጉድ! አሁን ደግሞ የኮሮና ዘመን ወደ ባሪያ ዘመን ሊያሸጋግረን ምልክቱ እየታየ ነው። ወይ ጉድ!

Re: ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 17:33
by Guest1
ሆረስ ወይ አንተ.... ክክክክክክክ

አበጋዝ ከቱርክ የጦር መሪ አልጋዚ የመጣ እኮ ነው! ባሻም ከዚያው ሳይሆን አይቀርም። ሌላም ቢፈተሽ አይጠፋም። ሌላስ? አልጋዚ የሞግሁል ሌሎች ሞጉል እያሉ የሚጠሩት (gunpowder empires) ጠቅላይ ግዛት ከአፍጋኒስታን ፓኪስታንና ህንድም ጨምሮ፤ የጦር መሪ ማእረግ ነበርም ይባላል። የቱርክ ግዛት ውስጥ የነበሩ አረቦችም ማዕረግ አልጋዚ ነበር። ሌላም ይባላል።

አሁን የኢትዮ ታሪክ እንደገና በደንብ መጠናት ያለበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እነዝህ ቱርኮችና አረቦች ገዥዎቻችን ነበሩ ግብጾችም።ከጣሊያን በፊት ፡)። ጥቁሩ አጋፋሪ አገልጋይና አሽከርና ባሪያ ነበር አራት ነጥብ ። ቀያዮቹ ባሻና ሻምበል ባሻ ነበሩ ፡) በግብጽ ስልጣኔ ዘመንም Ethiopians slave drivers እንደነበሩ አንብቤአለሁ። ከጋሪዮሽ ፡) ህብረተስብ ውጭ የባሪያ ዘመን ተብሎ እንዳለፈ ታሪክ ቢነገርም እስከ ሶሻሊዝም ዘመን ባሪነት ነበር። ነጩም ባሪያ ነበር። እንዲያውም በእንግሊዝኛ ቃሉ Slave የመጣው ክSlav ህዝቦች ነው ይባላል። ወይ ጉድ! አሁን ደግሞ ኮሮና አለምን አናውጦ ወደ ግልጽ የባሪያ ዘመን ሊያሸጋግረን ምልክቱ እየታየ ነው። ወይ ጉድ! ፡)

Re: ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 17:35
by Horus
ገስት 11
ለምን ፈራ ተባ ትላለህ? ክክክክክ ምን ለማለት ነው? አበጋዝ፣ አጋዝ፣ ጋዝ ዛሬ ጉራጌኛ ቃላት ናቸው ፣ ከዘመናዊ የሴም ቋንቋዎች ቀደምት የሆኑት የኢትዮ ሴሚቲክ ቋንቋዎች ውልድ ነው ። ገዥ፣ ንጉስ፣ ጋሻ፣ ነጋሲ ሁሉ የጋዝ፣ ያጋዝ ዝርያዎች ናቸው ። አው ባሻ የዚያ ዘር ነው፣ አል ጋዚም ያው ነው። ልብ በል ሻህ (ንጉስ) የሚለው የኢራን ቃል እንኳ የዚያ ዘር ነው ! ስለዚህ ክክክክክክክ አትበል! አዲስ እውቀት ስታገኝ በትጋት ተማር!!!

Re: ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 18:06
by Horus
የጠቅላይ አበጋዙ ሰራዊት 25 ኪሜ ከትግሬ ቀረቡ !!

Re: ጠቅላይ አበጋዝ አቢይ ወደ ጦር ሜዳ ተመለሰ

Posted: 13 Dec 2021, 20:28
by ethiopianunity
Adwa lemin aygebam? Min ale Adwa? Lemin Adwa yilekekal?