Page 1 of 1
በቅሎ ገመዷን በጠሰች ቢሉ ማሰሪያዋን አሳጠረች!!!!!
Posted: 13 Dec 2021, 02:10
by Ejersa
በዝርዝር አይፃፍም እንጅ... አሁን ያለንበት ሁኔታ መቀሌ ሳንገባ ጭምር ጦርነቱን ለማጠናቀቅ የሚያስችል እጅግ አስተማማኝ ሙሉ ወታደራዊ ቁመና ነው!!!! በዚያ ላይ ጁንታው የተቆረጡ አመራሮቹን ለማዳን እና ከነጀሌው ወደ መቀሌ ለመሄድ መንገዶች ሁሉ ስለተዘጉበት በሚያደርጋቸው መፍጨርጨሮች ሸምቀቆውን በራሱ ላይ አጥብቆታል!!!!! በቀጣይ አጭር ቀናት ሁሉም ነገር ያበቃለታል!!!!
Re: በቅሎ ገመዷን በጠሰች ቢሉ ማሰሪያዋን አሳጠረች!!!!!
Posted: 13 Dec 2021, 04:06
by gagi
Indeed! The tumour debilitating Ethiopia for the last 50 years is being removed, finally!
We, Ethiopians, are finally placing the last nail on the coffin of the TPLF, the fountain of:
Hate
Envy
Lie
Theft
Obscenity
Eternal glory to Ethiopians of all stripes who fought, tooth and nail, this evil force for years, and sacrificed so much! Long life to the great leader, Abiy Ahmed!