Stay tuned for images!!! እስናይፐር ብቻ ነው የቀረን ከፊታችን ልዩ ሀይሉና ፋኖ ነው ያለው እንዴት እንውጣ ይመቱናል! ትግራይን ብለህ አይደል የወጣኸው እዛው ተወጣው!
Posted: 12 Dec 2021, 17:07
እስናይፐር ብቻ ነው የቀረን ከፊታችን ልዩ ሀይሉና ፋኖ ነው ያለው እንዴት እንውጣ ይመቱናል!
ትግራይን ብለህ አይደል የወጣኸው እዛው ያለውን ጨርስ አትውጣ!
የተቆረጠው የጁንትው ለቅሶና የአመራሮች መልስ
እየሆነ ያለው ይሄ ነው!