Page 1 of 1
ሆረስ! የድፍት /Death Fall/ ስልት የተጀመረው ገና አሁን ነው።ከዚህ በፊት ደመ-ነፍሳዊ ነበር።
Posted: 12 Dec 2021, 14:08
by Abere
ሆረስ! የድፍት /Death Fall/ ስልት የተጀመረው ገና አሁን ነው።ከዚህ በፊት ደመ-ነፍሳዊ ነበር። Since the collateral damage had been so much until the recent week, in my opinion it did not look like ድፍት. Now, the true ድፍት is being pursued. TPLF is totally choked and is can't get out from the death fall. This is a jackpot for ENDF/Fano. I am just imagining how and where will they keep these tens of thousands of captives.
Re: ሆረስ! የድፍት /Death Fall/ ስልት የተጀመረው ገና አሁን ነው።ከዚህ በፊት ደመ-ነፍሳዊ ነበር።
Posted: 12 Dec 2021, 15:14
by DefendTheTruth
I just heard somewhere the government intentionally opened the door (a corridor) to collect them to one front (place) and then the trimming will start in earnest.
Re: ሆረስ! የድፍት /Death Fall/ ስልት የተጀመረው ገና አሁን ነው።ከዚህ በፊት ደመ-ነፍሳዊ ነበር።
Posted: 12 Dec 2021, 16:04
by Horus
አበረ፣
የሚገርም ነውኮ አሁን ድፊት ገብቶ ወዲ ወዲያ የሚነቃነቀው የትግሬ ባንዳ 80 000 ይደርሳል ነው የሚባለው !! ከዚህ በኋላ የዉጊያ እሰጥ አገባ እንጂ ከቀለበቱ እንዴት እንደ ሚወጡ ፈጣሪ ነው ሚያውቀው!!
Re: ሆረስ! የድፍት /Death Fall/ ስልት የተጀመረው ገና አሁን ነው።ከዚህ በፊት ደመ-ነፍሳዊ ነበር።
Posted: 12 Dec 2021, 17:24
by Abere
ሆረስ፤
ትክክለኛው ድፊት ይኸ የትግሬ ግሪሳ ተመቻችቶ ገብቶ የተከደነ ጥብስ ሆነ ማለት ነው። ወደፊት አይሄድ ወደ ኋላ አይመለስ ከዚያ ካለበት ላይ እንደ ቡና እያማሰሉ መቁላት ሁኖት አረፈ። በዳማ ጫዋታ ምንድ ነበር የሚባለው መንቀሳቀሻ ያጣ ተሸናፊ የወያኔ ጉዳይ እንደ እርሱ ነው የዳማ ጠጠሯን ሙልጭ ብላ ተበልታ እነ ደብረፅዮን ሲዖል ተቀርቅረው ቀሩ።
Horus wrote: ↑12 Dec 2021, 16:04
አበረ፣
የሚገርም ነውኮ አሁን ድፊት ገብቶ ወዲ ወዲያ የሚነቃነቀው የትግሬ ባንዳ 80 000 ይደርሳል ነው የሚባለው !! ከዚህ በኋላ የዉጊያ እሰጥ አገባ እንጂ ከቀለበቱ እንዴት እንደ ሚወጡ ፈጣሪ ነው ሚያውቀው!!
Re: ሆረስ! የድፍት /Death Fall/ ስልት የተጀመረው ገና አሁን ነው።ከዚህ በፊት ደመ-ነፍሳዊ ነበር።
Posted: 12 Dec 2021, 18:20
by Horus
አበረ፣
እኔ ስለ ሚሊትሪ ሳይንስ አላቅም፣ ግ ን ትንሽ ካነበብኩት እንደ ገባኝ አንዱ የመጀመሪያ የስትራተጂ ህግ ግምባርን ደጀን ነው ። ግምባር የጦር ሜዳ ሁኒታ ነው፣ ደጀን የትጥቅ ስንቅና አዲስ ተዋጊ አቅርቦት ሁኒታ ነው ። ስለሆነም አንድ ተዋጊ ሰራዊት ከቤዙ ከደጀኑ ርቆ በሄደ ቁጥር ማለትም የዉጊያ ግምባሩ ከደጀኑ በራቀ ቁጥር ሰራዊቱ በጠላት ላይ ያለው አድቫንቴጅ እየቀነሰ ይሄዳል። ስለሆነም አንድ አጥቂ ሰራዊት ሁልግዜ ከቤዙ ርቆ መሄድ ስላለበት ከፍተኛ የደጀን ወይም አቅርቦት ከሌለው ርቆ እና ዘልቆ ለማጥቃት መነሳቱ የተሳስተ ይሆናል።
በትግሬ በትክክል የሆነው ይህ ነው ። 300 ኪሜ ከደጀኑ ርቆ ሊያጠቃ ሸዋ ሮቢት ድረስ ሄደ። ስንቅና ትጥቅ ደጀን ስላጣ ዘራፊ ሰራዊት ሆነ። ብሎም እንደ ምታየው ከትግሬ ደጀኑ ተቆርጦ ከተራራ ተራራ ይሽከረከራል ። ይህን መሰል እስትራተጂ የነደፉ የትግሬ ጦር አዛዦች ናቸው የሚዘፈንላቸው! በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ሰራዊትም ትግሬ ዘልቆ የሚገባ ከሆነ ተመሳሳይ የደጀን እና አቅርቦት ችግር ያጋጥመዋል ።