Page 1 of 1

የወያኔ ድሮን ስሟ ማን ይባላል? ውሸት። የእኛዋ ደግሞ በላይነሽ አመዴ ትባላለች።

Posted: 12 Dec 2021, 13:58
by Abere
የወያኔ ድሮን ስሟ ማን ይባላል? ውሸት። የእኛዋ ደግሞ በላይነሽ አመዴ ትባላለች። :lol: :lol: :lol:

በላይነሽ አመዴ - የትግሬዋ ገዥ፣
የሚያስቆምሽ የለም - ዝምብለሽ ተጓዥ።

እንደ አቡነ ኣረጋይ በሰማዩ ላይ፣
በላይነሽ አመዴ አንቺም መጣሽ ወይ?

የሱዳኑ መተት አንችን መቼ ነክቶ፣
የትግሬ መድሃኒት -በላይነሽ አመዴ- አረግሽን እንኩቶ።