Page 1 of 1
ኢሣየይስ በሕይዎቱ ካሸነፈበት ጦርነት ዋናው እነሆ!
Posted: 12 Dec 2021, 12:18
by AbebeB
Isaiah of Eritrea became sword sharpen of two sides.
- ወያኔ የደርግን ጄነራሎች በፎርጅድ ዶላር ጉቦ አታልሎአቸው ጦርነት እንዳሸነፈ ሰምተን ነበር፡፡
- ኢሣያይስ አፈወርቂ ይችን አልረሣትምና እነሆ በኮ/ል አብይ ላይ ተጠቀመ፡፡
- የኢሣያይስ ጀነራሎች ሞቅ ያለ ዶላር ከቂሉ ከ/ል አብይ ላይ ከመነጨቁ በኃላ መረጃ ለTDF ዐሾልከው ወደ ኃላ እንዲያፈገፍጉና ሌላ የጦር ስልት እንዲነድፉ አደረጉ፡፡ ኮ/ል አብይም የወደቀ ዶላር ካለ ለማፈላለግ ወደ ጦር ግብባር ተመለሠ ተብሎአል፡፡
Re: ኢሣየይስ በሕይዎቱ ካሸነፈበት ጦርነት ዋናው እነሆ!
Posted: 12 Dec 2021, 13:06
by Abere
ግን እኮ የኤርትራ ባለ ሥልጣናት እና ወታደራዊ መኮንኖች ኪሳቸው ባዶ ነው የሚባለው። ምዕራባዊያን ማዕቀብ ለመጣል እና የግምጃ ቤት ሂሳብ ደበተራቸውን ለማስዘጋት ፈልገው ምንም ነገር አላገኙም እየተባለ ነው። ዶላር አይበሉም አሉ - እርማቸው ነው ይባላል። እንዳውም ይኤርትራ ባለ ሥልጣናትን ዶላር ብሉ ማለት አንድ የዐረብ አካራሪ ሙስሊም የዓሣማ ሥጋ ብላ ብሎ መጠየቅ ነው የሚባል ቀልድ ሰምቻለሁ። አቤ! ከሜዳ ላይ ብድ ብለህ እኮ ራያ ቢራን ጀኔራል ፃድቃን እና ስባሃት ነጋ ኤፈርትን አደረግካቸው። በዚህ ዕደሜህ በሃሜት ኃጥያት አታብዛ።
Re: ኢሣየይስ በሕይዎቱ ካሸነፈበት ጦርነት ዋናው እነሆ!
Posted: 12 Dec 2021, 15:07
by AbebeB
Abere wrote: ↑12 Dec 2021, 13:06
ግን እኮ የኤርትራ ባለ ሥልጣናት እና ወታደራዊ መኮንኖች ኪሳቸው ባዶ ነው የሚባለው። ምዕራባዊያን ማዕቀብ ለመጣል እና የግምጃ ቤት ሂሳብ ደበተራቸውን ለማስዘጋት ፈልገው ምንም ነገር አላገኙም እየተባለ ነው። ዶላር አይበሉም አሉ - እርማቸው ነው ይባላል። እንዳውም ይኤርትራ ባለ ሥልጣናትን ዶላር ብሉ ማለት አንድ የዐረብ አካራሪ ሙስሊም የዓሣማ ሥጋ ብላ ብሎ መጠየቅ ነው የሚባል ቀልድ ሰምቻለሁ። አቤ! ከሜዳ ላይ ብድ ብለህ እኮ ራያ ቢራን ጀኔራል ፃድቃን እና ስባሃት ነጋ ኤፈርትን አደረግካቸው። በዚህ ዕደሜህ በሃሜት ኃጥያት አታብዛ።
ጅል፤ ባዶ ኪስ ስለሆኑ አይደል በሕይዎታቸው የሚደራደሩት?
Do you think I am mid 30th adult or mid 70th elder?