Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Poll ended at 24 Dec 2021, 10:38

ሀ) ጋዜጠኞች የተገደቡ መብት ግን ያልተገደቡ ተጠየቂነት አሉባቸው።
1
5%
ለ) ጋዜጠኞች የተገደቡ መብት እና ግደታዎች አሉባቸው።
4
20%
ሐ) በኢትዮዽያ የጋዜጠኝነት ሙያ ሳይሆን ወይ የፓለቲከኛናት ወይ የዐርበኝነት ሚና ነው ያለው።
10
50%
መ) ጋዜጠኞች መብትና ግደታቸውን ያውቃሉ፤ መንግሥት ግን መብትና ግደታውን አያውቅም።
5
25%
ሠ) ሌላ የተለየ ካለ ይገለፅ ።___________
0
No votes
 
Total votes: 20

Abere
Senior Member
Posts: 15467
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Abere » 12 Dec 2021, 10:38

ሀ) ጋዜጠኞች የተገደቡ መብት ግን ያልተገደቡ ተጠየቂነት አሉባቸው።
ለ) ጋዜጠኞች የተገደቡ መብት እና ግደታዎች አሉባቸው።
ሐ) በኢትዮዽያ የጋዜጠኝነት ሙያ ሳይሆን ወይ የፓለቲከኛናት ወይ የዐርበኝነት ሚና ነው ያለው።
መ) ጋዜጠኞች መብትና ግደታቸውን ያውቃሉ፤ መንግሥት ግን መብትና ግደታውን አያውቅም።
ሠ) ሌላ የተለየ ካለ ይገለፅ ።___________

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Revelations » 12 Dec 2021, 10:57

Horus has decided journalists can only praise not criticize. Those that don't follow such order should be jailed according to Horus the slogan spewing cadre.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Revelations » 12 Dec 2021, 19:04

በህወሃት ዘመን ለፍትሃዊነት በመሟገት የምናውቃቸው ሰዎች ዛሬ “እከሌን የማታስሩት እስከመቼ ነው” እያሉ ነው – መስከረም አበራ

የሃገራችን ፖለቲካ አድሮ ቃሪያነት መገለጫው ብዙ ነው። ሃሳብን የመግለፅ ነፃነትን በተመለከተ እየሄድን ያለበት አንድ እርምጃ ወደ ፊት አምስት እርምጃ ወደ ኋላ የሆነ አካሄድ አዙሮ አዙሮ እዛው የተነሳንበት ቦታ የሚያንፏቅቀን አባዜያችን ነው።

በዚህ ረገድ ተወቃሹ መንግስት ብቻ አይደለም። ይልቅስ በህወሃት ዘመን ለፍትሃዊነት በመሟገት የምናውቃቸው ሰዎች ዛሬ “እከሌን የማታስሩት እስከመቼ ነው” እያሉ የእስር ትዕዛዝ መዘርዝር ለመንግስት የሚያቀብሉ የእስር “Commentators” ሆነው ቁጭ ብለዋል።ጭራሽ “እከሌን ባላሳስር እኔ አይደለሁም” እየተባለ ሲፎክር በሰው ሳይሆን በራሴ ደርሶ ጆሮዬ ሰምቷል።

ይህን የሰማሁ ዕለት የመንግስት አዝማሪ መሆን ይህን ያህል ክፉ እና እብሪተኛ ካደረገ አጋጣሚውን አግኝቶ መንግስት የሆነውማ የተሻለ ክፉ ነው ማለት ነው አስብሎኛል። እኔ በጣም የማዝነው በእነዚህ ወገኖች ነው እንጅ ከኢህአዴግ ውስጥ ህወሃት ስለተወገደ የሚፈለገው ነፃነት እና እኩልነት እንደማይመጣ ከተገነዘብኩ ሰነባብቻለሁ።

በህወሃት ዘመን ነፃነትን ፈልጎ ይታገል የነበረው ጎራ ቋንቋው መደበላለቁ ድሮም በቋፍ የነበረውን መንግስት የፈለገውን እንደ ጥጃ እየጎተተ እንዲያስር ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል።

የባሰው ሲመጣ ደግሞ ለፍትህ ያለ ፍርሃት የሚሞግትን ሰው “እከሌ መታሰር ፈልጓል ግን የሚያስረው ጠፋ” ሲባል እሰማለሁ። እስርን ሞምባሳ ሄዶ እንደመዝናናት የሚያስቆጥር ምን አይነት የአስተሳሰብ ምክነት እንደገጠመን ግራ ይገባኛል! እንዴት ያለ ራስን መናቅ ነው ሰው እስር ቤት በመግባቱ በሚያገኘው ዝና ተጠቃሚ ይሆናል የሚል እሳቤን የሚያመጣው? ሰው በነፃነት ከኖረ (ዝና ፈላጊ ከሆነም) ለሃገር ለወገን ጠቃሚ ነገር ሰርቶ እስር ቤት የሚሰብረውን ሰብዕናውን ሳያጣ ዝና ማጎኘት እንደሚችል ማሰብ ከባድ ሆኗል። እስር ቤት የሚያመጣውን ሁለንተናዊ ቀውስ በአንድ ሳምንት ከሚረሳ ታስሮ የሚገኝ ዝና ጋር ማወዳደር ከድሮ እስከ ዘንድሮ ብቅ ያሉ የመንግስት አዝማሪዎች የጭካኔ ጥግ ነው።

የመንግስት አዝማሪነት ትልቅ ማዕረግ መስሎት ለፖለቲካችን መቃናት በገባቸው ልክ የሚታገሉ ሰዎች ይታሰሩ እያለ የሚጎተጉት ሁሉ ጌታ የተቀየረ ዕለት እጣ ፋንታው ምን እንደሚሆን የትናንቶቹን ባለ ጊዜ ነን ባዮች ማየት ነው።

ጌታ ተቀይሮም ፖለቲካው ባለመቀየሩ ትግላቸውን የቀጠሉ ጥቂቶች ግን እውነተኛዋን ነፃነት ናፋቂዎች ናቸውና እንግልታቸውም ቀጣይ ነው። እያየን ያለነው ይሄንኑ ነው። ታምራት ነገራ የተቀየረውን ጌታ ኦህዴድን ፖለቲካ አብጠርጥሮ የሚያውቅና ያለፍርሃት የሚተች ነው። ይሄው መርገም ሆኖ ተቆጥሮ እስር ቤት እንደሚከተው ግልፅ ነበረ። አሁን ታሜን እስር ቤት የወረወረው ተረኛው አሳሪ በምን ምክንያት እንዳሰረው ባያሳውቅም ነገሩ ከዚህ እንደማያልፍ ግልፅ ነው።

ታምራት ነገራ የሚታሰር ሳይሆን የሚደመጥ ተንታኝ ነበር። ከዓለም አቀፍ እስከ አህጉር አቀፍ ጅኦፖለቲካዊ ነገሮችን የሚረዳበት፣ተረድቶም የሚገልፅበት መንገድ ድንቅ ነው። የሃገራችንን ፖለቲካ በአጠቃላይ በጥልቅ የሚረዳበት መንገድ ሁሉም ቦታ የሚገኝ አይደለም።የኦህዴድ/ብልፅግናን ፖለቲካ ውስብስቦሽ መረዳቱ፣ያለፍርሃት መተቸቱ ደግሞ መንግስትን እና አዝማሪዎቹን ማስደንገጡ አልቀረም። አምባገነን ሲደነግጥ ደግሞ ያስራል! ታሜ ላይ የሆነው ይሄው አሰልች የአምባገነኖች ዘይቤ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42866
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Horus » 12 Dec 2021, 21:29

Revelations wrote:
12 Dec 2021, 10:57
Horus has decided journalists can only praise not criticize. Those that don't follow such order should be jailed according to Horus the slogan spewing cadre.
ረቨሌሽን
ስንተዋወቅ አንተናነቅ አሉ። 90% ያበሻ ጋዜጠኛነት ሳንቲም መልቀሚያ ሴንሴሽን ችርቻሮ ነው ። 90% ጋዜጠኛ (ጆርናሊስት) ነኝ ባይ ኢንፎርሜሽን ምን እንደ ሆነ፣ ፋክት ምን እንደ ሆነ፣ ፋክት ከልብ ወለድ ፊክሽን ምን እንደሚለየው የማያውቅ፣ መናገር መቻልና ባለቆንጆ ድምጽ መሆን ጋዜጠኛነት የሚመሳልቸው ናቸው ። በሶሺያ ሚዲያ ዘመን እያንዳንዱ ግለሰብ የኢንፎርሜዝን ፈብራኪ ነው። ያ ቴክኖሎጂ የሰጠው እድል የራሱን እምነት እና አቋም (ቢሊፍ እና ኦፒኒየን) ማራገቢያ አድርጎታል። ይህን ነው ዜና እየተባለ ጆሮአችን የሚደኖቅረው። ፋክትና ፊክሽን የማይለ፣ በቋንቋ ነጻነት ሳቢያ ያንጎሉን ሳብጀክቲቭ ምናብ በድምጽና በቀለም ስለገለጸ ፋክትም፣ ዜናም ጋዜጠኝነትም አይደለም ። ዛሬ ፌክ ነውስ የሚባለው ጋዜጠኛ ነኝ ፋክቿል መሰረት የሌለው ምስልና ጽሁፍ እንዳሻው ስላሰራጨ ጆርናሊስት አይደለም።

ምድረ አናርኪስትና ኒሂሊስት ተነስቶ ስርዓት ስለተቃወመ ጆርናሊስትም፣ ፖለቲከኛም ሊሆን አይችልም ። በዚህ አለም ላይ እያንዳንዱ የሰው ባህሪ አላማ አለው፣ ሞቲቭ አለው፣ ፍላጎት አለው፣ ፐርፐዝ አለው ። በቋንቋ አማካይነት ሰው የፈለገውን ሳብጀክቲቭ እውነታ ሊፈበርክ ይችላል። ምሳሌ ካሽችሁ የትግሬ ባንዳን ሚዲያ ተከታተሉ ። የትግሬ ሚዲያ ጆርናሊዝም አይደለም፣ ስብከት ነው፣ የፈጠራ ትረካ፣ ልብ ወለድ ነው። ግ ን የሌለ ነገር ሚቀባጥሩ ሁሉ አላማና ሞቲቭ አላቸው ።ጋዜጠኛ ተብዬ መልአክ አይደለም፣ የማይጠየቅ፣ የማይመዘን፣ የማይከሰስ ብጹዕ ወቅዱ አይደለም ።

ጨቋኝ አምባ ገነኖች በጦር ሕዝብና አገር እንደሚያፈርሱ ሁሉ የኢንፎርሜሽን ገነኖች በዉሸትና በወሬ ሕዝብና አገር እያፈረሱ ነው ። ስለዚህ አንድ ማህበረ ሰው የፖለቲካ ነጋዴዎች (ፖለቲካዊ ኤተርፕርኑውሮችን) መቆጣጠር እንዳለባት ሁሉ የወሬ ነጋዴዎችንም መቆጣጠር አለበት ። አይ ጋዜጠኛ ህዝብን የሚያሳውቅና የሚያስተምር ባለሙያ ነው ከተባለ በአዋቂና አስተማሪ መለኪያ ሚዛን መሰፈር አለበት! ቃላት የጫረ ሁሉ፣ በድምጽ የለፈፈ ሁሉ ጋዜጠኛ፣ አዋቂም፣ አስተማሪም አይደለም !

sesame
Member+
Posts: 8574
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by sesame » 12 Dec 2021, 22:19

Most of the so-called Ethiopian journalists don't seem to understand the meaning of state of emergency. Once a government declares a state of emergency, most rights are curtailed because the government needs to act to avert the imminent danger that necessitated the state of emergency. I doubt if there is any Ethiopian, other that the TPLF terrorists and their supporters, who would challenge the state of emergency as unnecessary. But it is amazing how lax Abiy has been with implementing the strict application of the restrictions that need to be imposed. Here is what Wikipedia says about the matter
A state of emergency is a situation in which a government is empowered to be able to put through policies that it would normally not be permitted to do, for the safety and protection of its citizens. A government can declare such a state during a natural disaster, civil unrest, armed conflict, medical pandemic or epidemic or other biosecurity risk. Justitium is its equivalent in Roman law—a concept in which the Roman Senate could put forward a final decree (senatus consultum ultimum) that was not subject to dispute yet helped save lives in times of strife.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Revelations » 12 Dec 2021, 23:46

Horus wrote:
12 Dec 2021, 21:29
Revelations wrote:
12 Dec 2021, 10:57
Horus has decided journalists can only praise not criticize. Those that don't follow such order should be jailed according to Horus the slogan spewing cadre.
ረቨሌሽን
ስንተዋወቅ አንተናነቅ አሉ። 90% ያበሻ ጋዜጠኛነት ሳንቲም መልቀሚያ ሴንሴሽን ችርቻሮ ነው ። 90% ጋዜጠኛ (ጆርናሊስት) ነኝ ባይ ኢንፎርሜሽን ምን እንደ ሆነ፣ ፋክት ምን እንደ ሆነ፣ ፋክት ከልብ ወለድ ፊክሽን ምን እንደሚለየው የማያውቅ፣ መናገር መቻልና ባለቆንጆ ድምጽ መሆን ጋዜጠኛነት የሚመሳልቸው ናቸው ። በሶሺያ ሚዲያ ዘመን እያንዳንዱ ግለሰብ የኢንፎርሜዝን ፈብራኪ ነው። ያ ቴክኖሎጂ የሰጠው እድል የራሱን እምነት እና አቋም (ቢሊፍ እና ኦፒኒየን) ማራገቢያ አድርጎታል። ይህን ነው ዜና እየተባለ ጆሮአችን የሚደኖቅረው። ፋክትና ፊክሽን የማይለ፣ በቋንቋ ነጻነት ሳቢያ ያንጎሉን ሳብጀክቲቭ ምናብ በድምጽና በቀለም ስለገለጸ ፋክትም፣ ዜናም ጋዜጠኝነትም አይደለም ። ዛሬ ፌክ ነውስ የሚባለው ጋዜጠኛ ነኝ ፋክቿል መሰረት የሌለው ምስልና ጽሁፍ እንዳሻው ስላሰራጨ ጆርናሊስት አይደለም።

ምድረ አናርኪስትና ኒሂሊስት ተነስቶ ስርዓት ስለተቃወመ ጆርናሊስትም፣ ፖለቲከኛም ሊሆን አይችልም ። በዚህ አለም ላይ እያንዳንዱ የሰው ባህሪ አላማ አለው፣ ሞቲቭ አለው፣ ፍላጎት አለው፣ ፐርፐዝ አለው ። በቋንቋ አማካይነት ሰው የፈለገውን ሳብጀክቲቭ እውነታ ሊፈበርክ ይችላል። ምሳሌ ካሽችሁ የትግሬ ባንዳን ሚዲያ ተከታተሉ ። የትግሬ ሚዲያ ጆርናሊዝም አይደለም፣ ስብከት ነው፣ የፈጠራ ትረካ፣ ልብ ወለድ ነው። ግ ን የሌለ ነገር ሚቀባጥሩ ሁሉ አላማና ሞቲቭ አላቸው ።ጋዜጠኛ ተብዬ መልአክ አይደለም፣ የማይጠየቅ፣ የማይመዘን፣ የማይከሰስ ብጹዕ ወቅዱ አይደለም ።

ጨቋኝ አምባ ገነኖች በጦር ሕዝብና አገር እንደሚያፈርሱ ሁሉ የኢንፎርሜሽን ገነኖች በዉሸትና በወሬ ሕዝብና አገር እያፈረሱ ነው ። ስለዚህ አንድ ማህበረ ሰው የፖለቲካ ነጋዴዎች (ፖለቲካዊ ኤተርፕርኑውሮችን) መቆጣጠር እንዳለባት ሁሉ የወሬ ነጋዴዎችንም መቆጣጠር አለበት ። አይ ጋዜጠኛ ህዝብን የሚያሳውቅና የሚያስተምር ባለሙያ ነው ከተባለ በአዋቂና አስተማሪ መለኪያ ሚዛን መሰፈር አለበት! ቃላት የጫረ ሁሉ፣ በድምጽ የለፈፈ ሁሉ ጋዜጠኛ፣ አዋቂም፣ አስተማሪም አይደለም !
Who are the 10% journalists that meet your "qualifications standards" who will escaped being jailed? Let me guess, ESAT, Zena Tube??? Have you prepared prisons for said journalists you wish to be arrested?

Also please kindly provide us with those you approve to be politicians, activists and inform us what you would like to be the fate of those you disapprove? All this edict you pass while sitting at Dama restaurant, in DC, of course!

Horus
Senior Member+
Posts: 42866
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Horus » 12 Dec 2021, 23:55

Revo!!!

ለምን የሰው ግዜ እናባክናለን? ታዲያ ለምን ዳማ ሆቴል መጥተህ አታናግረኝም ? አንተስ እዚሁ አጠገቤ አይደለህም እንዴ? ሞኝ!!

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Revelations » 13 Dec 2021, 07:24

Horus wrote:
12 Dec 2021, 23:55
Revo!!!

ለምን የሰው ግዜ እናባክናለን? ታዲያ ለምን ዳማ ሆቴል መጥተህ አታናግረኝም ? አንተስ እዚሁ አጠገቤ አይደለህም እንዴ? ሞኝ!!

For what you stated in public forum, you will have to finish discussion it there where everyone needs to see and hear it. Only a fool will choose to fulfill your wish!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Dawi » 13 Dec 2021, 13:47

Revelations wrote:
13 Dec 2021, 07:24
Horus wrote:
12 Dec 2021, 23:55
Revo!!!

ለምን የሰው ግዜ እናባክናለን? ታዲያ ለምን ዳማ ሆቴል መጥተህ አታናግረኝም ? አንተስ እዚሁ አጠገቤ አይደለህም እንዴ? ሞኝ!!

For what you stated in public forum, you will have to finish discussion it there where everyone needs to see and hear it. Only a fool will choose to fulfill your wish!

Rev,

Birtukan is right in questioning the incarceration of reporters.

Meaza and Tamerat pushed the envelope a bit, sometimes brought things to the edge however, their straight forwardness and bold statements made the media outlets they worked for very interesting but, weren't fabricating stories. Meaza particularly traveled to the places where incidents of crises took place to report; talked to the people there; what I saw in her presentations while in Abbay Media seemed very honest and fair reporting despite what she likely saw in the field, more gruesome stuff. She comes out as someone who is genuine in what she does and one who liked doing her job; that is what made her likable among listeners in my view.

It is fine at this juncture these & other reporters are questioned and maybe reprimanded by the officials if they've done something wrong but, should be released quickly if they have not committed a serious crime.

BTW, to the contrary of how Horus felt about Meaza, I and probably many others stopped watching Abbay Media after Meaza & the others left. One or two who are still at Abbay are good but, the rest aren't in par to the caliber of Meaza, Berhanu and the others who left the show. I say Abbay practically killed that dynamic show.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Abe Abraham » 13 Dec 2021, 16:00

Dawi wrote:
13 Dec 2021, 13:47
Revelations wrote:
13 Dec 2021, 07:24
Horus wrote:
12 Dec 2021, 23:55
Revo!!!

ለምን የሰው ግዜ እናባክናለን? ታዲያ ለምን ዳማ ሆቴል መጥተህ አታናግረኝም ? አንተስ እዚሁ አጠገቤ አይደለህም እንዴ? ሞኝ!!

For what you stated in public forum, you will have to finish discussion it there where everyone needs to see and hear it. Only a fool will choose to fulfill your wish!

Rev,

Birtukan is right in questioning the incarceration of reporters.

Meaza and Tamerat pushed the envelope a bit, sometimes brought things to the edge however, their straight forwardness and bold statements :lol: made the media outlets they worked for very interesting but, weren't fabricating stories. Meaza particularly traveled to the places where incidents of crises took place to report; talked to the people there; what I saw in her presentations while in Abbay Media seemed very honest and fair :lol: :lol: reporting despite what she likely saw in the field, more gruesome stuff. She comes out as someone who is genuine in what she does and one who liked doing her job; that is what made her likable among listeners in my view.

It is fine at this juncture these & other reporters are questioned and maybe reprimanded by the officials if they've done something wrong but, should be released quickly if they have not committed a serious crime.

BTW, to the contrary of how Horus felt about Meaza, I and probably many others stopped watching Abbay Media after Meaza & the others left. One or two who are still at Abbay are good but, the rest aren't in par to the caliber of Meaza, Berhanu and the others who left the show. I say Abbay practically killed that dynamic show.
እንደ ኢትዮጵያ በመሰለች ኣገር ህዝብን ለማወናበድና ለማደናገር የሚደረገው የጠላት የፕሮፓጋንዳ ስራ እንደ ጆርናሊዝም ሊቆጠር ኣይችልም ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በኢትዮዽያ የጋዜጣኞች መብት እና ግዴታዎች በተመለከተ ተጨባጩ ሁኔታ የቱ ነው?

Post by Revelations » 13 Dec 2021, 18:12

Abe Abraham wrote:
13 Dec 2021, 16:00
Dawi wrote:
13 Dec 2021, 13:47
Revelations wrote:
13 Dec 2021, 07:24
Horus wrote:
12 Dec 2021, 23:55
Revo!!!

ለምን የሰው ግዜ እናባክናለን? ታዲያ ለምን ዳማ ሆቴል መጥተህ አታናግረኝም ? አንተስ እዚሁ አጠገቤ አይደለህም እንዴ? ሞኝ!!

For what you stated in public forum, you will have to finish discussion it there where everyone needs to see and hear it. Only a fool will choose to fulfill your wish!

Rev,

Birtukan is right in questioning the incarceration of reporters.

Meaza and Tamerat pushed the envelope a bit, sometimes brought things to the edge however, their straight forwardness and bold statements :lol: made the media outlets they worked for very interesting but, weren't fabricating stories. Meaza particularly traveled to the places where incidents of crises took place to report; talked to the people there; what I saw in her presentations while in Abbay Media seemed very honest and fair :lol: :lol: reporting despite what she likely saw in the field, more gruesome stuff. She comes out as someone who is genuine in what she does and one who liked doing her job; that is what made her likable among listeners in my view.

It is fine at this juncture these & other reporters are questioned and maybe reprimanded by the officials if they've done something wrong but, should be released quickly if they have not committed a serious crime.

BTW, to the contrary of how Horus felt about Meaza, I and probably many others stopped watching Abbay Media after Meaza & the others left. One or two who are still at Abbay are good but, the rest aren't in par to the caliber of Meaza, Berhanu and the others who left the show. I say Abbay practically killed that dynamic show.
እንደ ኢትዮጵያ በመሰለች ኣገር ህዝብን ለማወናበድና ለማደናገር የሚደረገው የጠላት የፕሮፓጋንዳ ስራ እንደ ጆርናሊዝም ሊቆጠር ኣይችልም ።
Abe, when we start shopping for ear nannies, you will be included on the short list of qualifying candidates for the job! :arrow:

Meanwhile, the people are dying as we speak to protect the nation, not to build the dynasty of anyone individual. For all the suffering the of Ethiopia endured, they marched to the war front without hesitation. The propaganda of the last 27 years was not a hindrance to their dedication to their beloved nation. Hence no need to continue the heavy-handedness of the TPLF era regime.

Post Reply