ሃላፊነት ስለጎደለው ተስፋፊ ልሂቅ ስናወራ ብዙም ስላላነሰነው ደግና ሩህሩህ ያማራ ህዝብ ኣለመናገር ትልቅ ስህተት ይሆናል:: በበኩሌ ስለማውቀው ህዝብ ብዙ ኣለመመስከሬ ትክክል እንዳልሆነ ይሰማኛል:: የሸዋ ወሎ ጎንደር ህዝብ እስካሁን ሰራዊታችን በደረሰበት ሁሉ የሰራውን ትልቅ ስራ መቸም ኣንዘነጋም:: ታጋዮቻችን ያሉትን ነው የደገምኩት:: ቁስለኞቻችን ያሉትንነው የደገምኩት:: ምስጋና ላማራ ኣርሶኣደር:ምስጋና ላማራ ህዝብ::
ጋሸናና ኣምባሰል ዛሬ ስለሆነውና ስለሚቀጥለው ሌላ ጊዜ እንመለሳለን::
#የትግራይና ያማራህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!
#ትግራይትስዕር!
Please wait, video is loading...