Page 1 of 1

ወያኔ በሴራ ሠረገላ እየተረዳች 6 ወራት የፈጀባትን ቦታዎችን በ 1ሳምንት አስረክባ መቀሌም መመለስ አቃታት። አገኜሁ ስትል የነበረው ድሏ ሁሉ በሴራ በፐርፎራማንስ ኢንሃንስር ነበር።

Posted: 11 Dec 2021, 21:05
by Abere
ወያኔ በሴራ ሠረገላ እየተረዳች 6 ወራት የፈጀባትን ቦታዎችን በ 1ሳምንት አስረክባ መቀሌም መመለስ አቃታት። አገኜሁ ስትል የነበረው ድሏ ሁሉ በሴራ በፐርፎራማንስ ኢንሃንስር አነቃቂ የተገኜ የሀሰት ነበር። ህገ-ወጥ ድሏን ተነጠቀች። ግን የአለቀውን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የትግራይ ሰው ወሎ ምድር ረግፎ መቅረቱ እነ ዴብረፅዮን ይህን ይሆን ከድል የሚቆጥሩት? ትግራይ ትክሰር በሚል መርሆ የተመራው መንጋ ከስሮ መመለሱ ልክ የ Stock market crash ይመስላል:: ጭፍራ ፣ካሳ ጊታ፣ ከደበረ ሲና እስከ ደሴ ፣ ከጋሼና እሰክ ሰቆጣ፣ ወዘተ ወያኔ ሽርሽር ሲቀጭባቸው የነበሩት ከተማዎች በብርሃን ፍጥነት ከእጁ ላይ በነኑ። This was because originally all these cities were given to TPLF through a Ponzi scheme, like in stock market insider traders cause some one false wealth and finally bringing trouble. አሁን ጥያቄው ያ ወያኔ ትጠቀምበት የነበረው ሴራ ድግምት መተት እስከ መጨረሻው ተቀዷል ማለት ነው?