ሲባል እንሰማ ነበር- < ደመውዝ እስኪ ደርስ ባለ ሱቅ ዱቤ ሲጠየቅ።ወለጋ ያለው ልማድ የተለየ ሆነ ባንክ እስክ ዘርፍ ድረስ ዱቤ ስጠኝ።>> ባንክ መዝረፍ በወለጋ መደበኛ ወርሃዊ ደመወዝ
ሲባል እንሰማ ነበር- < ደመውዝ እስኪ ደርስ ባለ ሱቅ ዱቤ ሲጠየቅ።ወለጋ ያለው ልማድ የተለየ ሆነ ባንክ እስክ ዘርፍ ድረስ ዱቤ ስጠኝ።>> ባንክ መዝረፍ በወለጋ መደበኛ ወርሃዊ ደመወዝ ነው። ኦነግ ባንክ በየወሩ ባንክ እንድቆጣጠር የተፈቀደልት የመንደር አውደልዳይ። ድሮን እና ታንክ አይቶ የማያውቅ ተከፋይ ደመወዝተኛው የወለጋው endemic እንሰሳ ኦነግ ይባላል ።