Page 1 of 1

ጠ/ ሚ ዐብይ አህመድ ከጦር ግንባር ተመልሰው ቢሮ ቶሎ መግባታቸው ዘር አጥፊው ትህነግን መቀሌ ከነ ነፍሱ እያለ እንደት ያዩታል?

Posted: 10 Dec 2021, 09:35
by Abere
ሀ) ትክክለኛ ውሳኔ ነው።
ለ) የተሳሳተ ውሳኔ ነው።
ሐ) አልገባኝም ወይም የተምታታ ውሳኔ ነው።
መ) የተለየ ምክንያት ከሆነ ይግለፅ፤_________።