ቅኝ ገዢዎች, ኤርትራና ኣረቦች ያሸነፉት።
ነገሮችን ሁሌ ቀጥታ ማየት መሞኘት ነው። እንዴት እነሱ ኣሸነፉ ኣሁንም መቶ በመቶ ለማሸነፍ ይቀጥሉበታል
ኤርትራ ከኢትዮዽያ ከተገነጠለች በሗላ ወዲያውኑ የቀኝ ገዢዎች ቡድን
ያረጋታል እንደ ሌሎች ኣፍሪካውያን። ለዚህ ነው ማንኛውንም ጉዳዮች በተለይ ኣሁን ሱዳንን ግብጽን የሚረዱት። በሚስጥር ደግሞ ከኤርትራ ጋር ናቸው ኢሳያስም ኤርትራውያኖችም ቢፈልጉም ባይፈልጉም። ማንኛውንም ነገር ቅኝ ገዢዎች የያዙትን ኣገር በነሱ ስር ያረጏቸዋል። ኢትዮዽያንም ካልያዟት ለማፍረስ ጥቂት ቀርቷቸዋል። ዛሬ ካልተሳካ ወደፊትም ይቀጥላል። ሁለት ግዜ በጣሊያን የተሞከረ ግዜ የምይመለሱ መስሎን በህስይለ ስላሴ ጊዜ ወደ ሌላ ነገር ተሰማራን። ሃይለስላሴም ለበጎ ብልው ያደረጉት, ሰዎች፥ ተማሪዎች በውጭ ተገዝተው ኣውሬ ሆነው ኣገሪቱን ለዚህ ኣበቋት። ምናልባትም የኤርትራ ወደ ኢትዮዽያ መመለስ ለሃያላን ትልቅ ጥቅም ኣላቸው ለምን ኤረትራኖች ተቀላቅለው ከኢትዮዽያ ጋር ህዝብን በማጥናት የት ቦታ ኢትዮዽያን ማዳከም እንደሚችሉ ለማወቅ እድል ነበራቸው። ሃያላን የጀመሩት ከኤርትራ ሙስልሞች ነው ከዛ በወዳጅ ከሚመስሉ እንደነእስራኤል የሃያላን ዋና ኣጋር ዛሬ በነሱ ኣሜሪካንን ወክለው በመሪነት ኢትዮዽያን እያናጉ ያሉ ኤርትራንን በማሳመንና ምናልባትም ኤርትራ የበላይ በመሆንም ሆነ ኢትዮዽያን ለማፍረስ ክርስቲያኑንም ኤርትራዊን ኣሳመኑ።
ዓስተውሉ፤ ህዋሃትም ቢጠፋ የኢትዮዽያ ፋዳ ኣያልቅም። የሃያላንና የኤርትራ ሚስጥር በኢትዮዽያ ላይ ኣላማው በተለይ ኢትዮዽያ የውነት ኢትዮዽያ እጅ ስር ካልሆነች ኣሁንም ኣደጋ ላይ ነች ብዬ ኣምናለሁ።
ኤርትራ በጎም ብታስብም እንኳን ከኢትዮዽያ በመገንጠሏ ወዲያውኑ የሃያላን ኣክስ ስ ውስጥ ኣርጏታል። ስለዚህ በቀጥታም ሆነ በጅ ኣዙር ለነሱ ነው የምትሠራው። ኣረብ ሊግ ኣባል መሆንም ሌላ ኢትዮዽያ ላይ ጣጣ ያመጣል ባሁኑ ግዜ የኢትዮዽያ ህዝብ ወደ እስልምና ለመሆን ላረቦች ትልቅ እድል ፈጥሯል ህዋሃት ምግዛት ከጀመረበት ጀምሮ። ካላመናችሁ ታንዛን ያንና ሞልዳይቭስን ማየት ነው።
ዒትዮዽያን ለማፍረስም ሆነ ለመቆጣጠር ትግራይን መያዝ ነበር ለምን ብዙ የኤርትራና የትግራይ ቅልቅል ስላሉ ነው። ያ የኣድዋ ቂም በቀል ኢትይዮዽያ ላይ ብዙ ጥቅም ለኤርትራና ሃያላን ኣንድ ኣድርጏል፤ ሚኒሊክ ኤትራን ለምን ነጻ ኣላወጣም፣ ሃዪለስላሴ ብግድ ከኢትዮዽያ ጋር ቀላቀሉን፣ የባንዳ ልጆችም ተባበሩ፣ ሃያላንም ኢትዮዽያን እንደገና ማንበርከክ ኣለብን ኣሉ፣ ግብጽም ኣባይ ን በመፈለግና በፊት ኢትዮዽያ በድግምጋሚ ስላሸነፈቻቸው፣ በግብጽ ሤራ የሃይለሰላሴ ኢትዮዽይና እስራኤል መጋጨትም ኢትዮዽያ ላይ ቂም ኣምጥቷል።
ሌላው ደሞ የኣለም መቀየር ድሃ ኣገራትን ኣንበርክኮ ለመውሰድ፣ ኣለምን በነሱ ስር ለማድረግም ኢትዮዽያ እምቢ ባይን ማንበርከክ ዋና ኣላማ ነው። በዚህም ኣድቫንቴጅ ለመውሰድ ኢትዮዽያ ላይ ላይ የጠቀስኳቸው ኣገራት በደንብ እየሰሩበት ነው ግዜው ኣሁን ነው ኢትዮዽያን ለማንበርከክ።
ለዚህም ነው ኢትዮዽያ ላይ ጦርነቱ በፍጹም ኣያልቅም። ህዋሃት የጨረሰው የትግራይ ዝብን ለምንድን ነው? የትግራይ ኣካል ስላልሆነ ነው። ኣድዋ በኤርትራዊች የተያዘች ነች። ለምንድን ነው መቀሌ ድረስ ብቻ ያለው የኢትዮዽያ መከላከያ? ልምን ኣድዋ ድረስ ኣይሉም? ለምን የታሰሩት ኤርትራዊያኖች እንደነ በረከት ሰብሃት ነጋ እርምጃ የማይወሰደው? የትግራይን ህዝብ ኣታለው ከኢትዮዽያ ህዝብ ጋር ኣጋጭተውታል እናሻሽልሃለን ብለው። ያለቀውም ያድዋ ህዝብ ሳይሆን የሌሎች ትግራይ ህዝብ ነው። ከላይ የሚያሽከረክሯቸው የኤርትራ ቅልቅሎች ናቸው። ኣብዛኛው ኤርትራ የነበረው ትግራይም ይው ኤርትራዊ
ሆኗል.
ዓሸነፉ ያልኩት ምክኛት የሚጠሉትን የጥንት ከርስቲያንን ህዝብ እንደተመኙት ኣጋደሉ። ኢሳያስን የሚከተሉ ሞኞች ያስቁኛል በተለይም የሞተውን ህጻናትን ፎቶ የሚለጥፉ እራሳቸው እዚህ ድረገጽ ውስጥ ጠላቶች ናቸው። ክርስቲያኑን ህዝብ ለማጋደል ይግድ ጦርነትን ኣስጀመሩ። ያም ሆነ ይህ በጎ የሆነ ኣንድ ምራባ ዊ ይህ ዘዴ በደንብ ገብቶታል። ኦነግ የበለጠ ጥርስ ነክሶ ገና ይመጣል። እዚህ ድረገጽ ውስጥ ኢትዮዽያ ላይ ጠላት የነበረ ኣስመስሎ ሊትዮዽያ ችር የሚለው ዋና ተቀናቃኛቸውን ስላጠፋላቸው ነው። ኣሁን ኣብይ መንግስት ኢትዮዽያ ላይ ምን ሤራ ሊኖር ሳይገነዘብ ውጊያው ኣላስፈላጊ ነበር ኤርትራ ወዳጅ መስላ፣ የሚፈለገው ጠላት በሗላ ቅጥያው ምን እንደሚሆን ቀላል ነው። የምንሸወደው ያለው ኣሰብን ለመጠቀም ነው። ምን ማስረጃ ኣለ? ነገሮች ወዲያው የሚቀየር ግዜ ላይ ነን. በተባበሩት መንግስት ውስጥ የሚፈረም ውል እንኳን እየተጣሰ ያለበት ግዜ ነው። ህዋሃት ገና ሁለተኛው ሆኖ ይመጣል ያቺን መሬት ምድረ በዳ ከሆነች በሗላ ሌሎች ይሰፍሩባታል በተለይ ኤርትራ። ኣማርው ነው ትግራይን መጠበቅ ያለበት። ኣማርው ውስጥም ሌላ በውጭ ሃይል የተተበተበ እንደ ዮዲት ጉዲት ኣይነት ማንነት ክርስቲያኑን ሊያጠፋ በሚችል እየሆነ ነው። በኦሮሚያ ያው በጀርመን የሚመራ ኦነግ እየተስፋፋ ነው። በውጭ የተተበተበ ህዝብ በሙሉ ጤና የለውም ለራሱ ህዝብ እንዳየነው ጤና ኣይደለም።
ወሎ ካሁን በሗላ ኣገሩን በደንብ ሃላፊነት ወስዶ ማስተዳደር ኣለበት። እዛ ነው ሁሉ ነገር በኢሳያስ የተተበተበው። ዓሁንም በኣክቲቪስቶች ህዝብን እያስተኛ ያለው የኤርትራ ወዳጅነት በማለት፣ ህዋሃት በኤርትራ ስም እየገባ ከሆነ ለኤርትራ ወዳጅነት ሲባል ፣ ህዋሃት እስከሚጸዳ ድረስ
በ ኤርትራ ውዝግብ መፍጠር ኣይገባም ለዚህም ነው ኢትዮዽያዊ ያልሆነ ለጊዜው ቢሆን እንኳን ኣገሩ ውስጥ መግባት መፈቀድ ኣልነበረበትም ኢትዮዽያ ሙሉ ለሙሉ እስትረጋጋ ድረስ። ግን በርግጥ ሤራ ኣለ ማለት ነው። እንደገና ቅራኔ ከመጣ ከ ሃ ልንጀምር ነው ማለት ነው?