ኢትዮጵያ ከታሪክ ተምራለች፤ አሜሪካና ትግሬ ከሰሩት አልተማሩም
Posted: 09 Dec 2021, 22:53
ኢትዮጵያ ባለፉት 70 አመታት ብዙ ግዙፍ ታሪክ ውስጥ አልፋለች ። የገርማሜ ነዋይ መፈንቅለ መንግስት፣ የተማሪ ንቅናቄ፣ የኤርትራ ጦርነቶች፣ የሱማሌ ጦርነቶች፣ ከዋቆ ጎቱ ጀምሮ እስከ ሸኔ የኦሮሞ ጦርነቶች፣ የ1966 አብዮት፣ ከ1950ች የጀመረው የትግሬ ጦርነት እና በመካከል ያሉ እዚም እዛም ሁከቶች ... ኢትዮጵያ ብዙ ብዙ ታሪክ ውስጥ አልፋለች በአንድ ሰው እድሜ ወስጥ!!
ከነዚህ ጦርነትና አብዮት እና ሁከቶች ከያንዳንዳቸው ስትማር፣ ስታስተካክል፣ ስትጠነክር መጥታ ዛሬ ከማንኛውም ዘመን በበለጠ አንድነትና ጥንካሬ ላይ ትገኛለች! ለምን? ለምን? አንደኛ፣ ኢትዮጵያ እውነተኛ ብሄረ አገር፣ እውነተኛ ሕዝብ፣ እውነተኛ መንግስት ስለሆነች ነው ። ይሀው ለማንም ግልጽ ሆኖ የሚታየው የ70 አመት የኢትዮጵያ ታሪክ ያልተቋረጠ ጦርነት፣ አብዮት፣ ለውጥ እና ትግል ታሪክ ነው ። ሌላ ደካማ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ያልጸናበት አገር ቢሆን ዛሬ ፈርሶ ነበር ።
ይህን አስገራሚ ዛሬ 'ኢትዮጵያ ቅኔ ነች' ያስባላት ምስጢር አውቀው የረሱ፣ የማያውቁና ማወቅ የምይፈልጉ አሁን ሶስት ቡድኖች አሉ፤ (1) ደንቆሮ የትግሬ ልሂቅ፣ (2) ደንቆሮ የግብጽ ልሂቅና (3) ደንቆሮ ያሜሪካ ልሂቅ ናቸው ። ትግሬ ከቀዳማዊ ወያነ አመጽ ጀምሮ ይሀው እስከ ዛሬ ያምጻል። ነገር ግን በህይወቱ አንድ እርምጃ ፈቀቅ አላለም። ያተረፈው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ካንሰርና የጉሮሮ አጥንት ሆኖ በመላ ኢትዮጵያ መተፋትን ነው ። ግብጽም እንዲሁ ገንዘብና እውቀቱን ለዘላለም ያባክናል እንጂ የወደፊት እድሉን አላሻሻለም ። ኢትዮጵያ የትም አትሄድም፣ አባይም ከኢትዮጵያ አይወጣም።
ከሁሉ የሚያሳፍረው አሜሪካ ነው። ከሁሉ የሚያሳፈው እንግሊዝ ነው ፣ እነዚህ አገሮች ብዙ እውቀት ታከማቹ ናቸው ተብሎ ይታመናል ። ግን ልብ በሉ፣ የትግሬ አገር ካዲዎችን 15 አመት በረሃ ውስጥ ረድተው ኢትዮጵያን ካስወረሩ በኋል፣ ለ27 አመት የትግሬ ባንዳ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ተጽፎ የማያልቅ ግፍ ሲያደርስ ከደገፉ በኋል እና በ27 አመት የህዝብ ትግል ይህ የትግሬ ካንሰር ከተወገደ በኋል ያሜሪካ ልሂቃን አንዲት ቅንጣት ትምህርት ከታሪክ ሳይማሩ አሉ ። በመሆኑም የዛሬ 40 አመት የተጠቀሙበት ፕላን ይዘው ዛሬም የትግሬ ተላላኪያቸው በኢትዮጵያ ላይ ሊጭኑ ዳዳቸው!
ታዲያ ዛሬ ማነው ከታሪክ የተማረ፣ ማነው ከታሪክ ያልተማረ? አሜሪካኖች አይገባቸውም እንጂ እያንዳንዱ በአለም ላይ ያደረጉት ነገር የአለም ሕዝብ አስተማሪ ነው። እኛ ኢትዮጵያዊያን በውል ተምረንበታል ። ዛሬ ብሊንከን የዴሞክራሲ ጉባኤ በተሰኘው ፕሮግራሙ ሕዝባችን በመንግስት ላይ ያለው እምነት ጠፍቷል ፣ የዴሞክራሲ ሪሰሽን ውስጥ ወድቀናል አለ! በትክክል! ግን 120 ሚሊዮ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው፣ በመንግሳታቸው የሚያምኑ ሌሎች አገሮች ለህዝቡ የርዳታ ገንዘብ ሲያድሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግ ን መንግስቱን በመዋጮ የሚረዳ አስገራሚ አስደናቂ ሕዝብ ነን!
ይህ የሆነው አንድ ሕዝብና አገር ስለሆንን ብቻ አይደለም፣ ከታሪክ ስለምንማር ነው!
ሆረስ ነኝ