Page 1 of 1

የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 09 Dec 2021, 17:37
by AbebeB
የአማራ መንግስት የኦሮሞን ሕዝብ እየጠላና እየፈራ መኖሩን ቀጥሎአል፡፡ በኮል መንግስቱ ኃ/ማርያም ይመራ የነበረው የአማራ መንግስት የእኛ ትኩረት ኦነግ እንዳይጠናከር ነበር እንጂ ህወሀት ላይ አልነበረም ሲል በአንድ ቃለ መጠይቁ ውስጥ ኮ/ል መንግስቱ ከዝንባቤ ገልጾ ነበር፡፡ በህዝብ ደህነነቱ በኩል በተሠጨው ደብዳቤም ስለ ኦነግ ማንም በአደባባይ እንዳያወራ አስጠንቅቆ ነበር፡፡ በኮ/ል አብይ የሚመራው የአመራ መንግስትም እንዲህ ሲል የአያቶቹን አሠራር ደግሞታል፡፡

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 10 Dec 2021, 18:54
by Tadiyalehu
AbebeB
አንድ ጥያቄ ላቅርብልህ፤
ለበርካታ የኦሮሞ ባለውለታ ጀግናዎች የበረቱ የናንተ ሰዎች ለዚህ ለበጠጣም ጎንደሬ (ዮናታን ተስፋዬ) እንዴት ሰነፋችሁ??!

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 10 Dec 2021, 18:57
by AbebeB
Tadiyalehu wrote:
10 Dec 2021, 18:54
AbebeB
አንድ ጥያቄ ላቅርብልህ፤
ለበርካታ የኦሮሞ ባለውለታ ጀግናዎች የበረቱ የናንተ ሰዎች ለዚህ ለበጠጣም ጎንደሬ (ዮናታን ተስፋዬ) እንዴት ሰነፋችሁ??!
Tadiyalehu,
I am glad to respond to your question but it seems vague. Can you please specific so that I can answer. You may keep on writing in Amharic, though.

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 10 Dec 2021, 19:33
by Tadiyalehu
ለምሣሌ፤ በአብዲ ኢሌና ወያኔ የተቀናጀ ወረራ ወቅት ታላቅ ጀብዱ የሰራውን ኮማንደር የናንተ ሰዎች ቡራዩ ውስጥ ገላፈቻ እንዳደረጉት ይታወቃል።
ሌሎችም በአባቶርቤ ፕሮጀክት የተመቱ በርካታ ኦሮሞዎች እንዳሉ እናስታውሣለን።
የናንተ ልጆች ለኦሮሞ እንደዚህ ከጨከኑ ... ለዚህ የኦሮሞ አክቲቪስቶችን ፥ የኦሮሞ መሪዎችንና የኦሮሞን ፓርቲ በተለይ ኦነግን ነጋጠባ ለሚሰድብ ቆምጬ (ዲቃላ ጎንደሬ) እንዴት አዘኑ???
ከጀዋር ጀምሮ የኦሮሞ አመራሮች ላይ አፍ ሲከፍት እና ሲፎክር የኖረን ይሄን ዮናታን የሚባል ፉንድያ እንዴት እስካሁን የናንተ ሰዎች ዝም አሉት?

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 12 Dec 2021, 13:15
by Tadiyalehu
AbebeB
መልስልኛ?! ጥያቄዬ ግልፅ አይደለም እንዴ?

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 12 Dec 2021, 13:38
by Abere
ይኸ ከመልዕክቱ በአጭሩ መረዳት ይቻላል - ሀሰተኛ ወይም ፎርጅድ የማሳሰብያ መልዕክት ነው። ማንም ሰው እኮ ማህተም ቆርጦ /head letter/ በመለጠፍ የሚፈልገውን መልዕክት መፃፍ ይችላል። ከዚህ የተሻለ ቢይንስ የስልክ ምልልስ ቢኖር ትንሽ ጥርጣሬ እና ተዓማኒነት ይኖረዋል። ይኸማ ወያኔ ወይም ፋራው/ጤባ የተቀደደው ኮንዶም ኦነግ ለማጭበርበር የተጠቀመበት ዘደ ይባላል። የጅል ነገር የሚያዛው እጅ ከፈንጅ ነው - ለጅል ምስክር ማፈላለግ አይስፈልግም:: እራሱ ተክሳሽ እራሱ ምስክር ነው።አንድ ቀልድ ኣስታወሰኝ። በደርግ ጊዜ ወያኔ ኣንድ ኦነግ አሰልጥና የከተማ ውስጥ ሰላይ መደበችው ይባላል:: እና በማግስቱ ጆንያ ሱፍ ተሸክሞ ልዋጭ! ልዋጭ! እያለ ሲዞ ፤ አንዷ ተጣርታ አንተ ቁራሌው? ስንት ነው አለቸው። ቁራሌው ኦነግ እንድህ አላት <ለሱላላ ነው አይሸጥም> ብሏት እርፍ። ታዲያ ይኸ ምን ምስክር ያስፈልገዋል። ኢሠፓ በላው ከመቅፅበት። ሥጋ ተጭና የምትጓዝ አህያ ጅብ አግኝቷት አንች ሥጋ የተጫንሽው ሥጋ እንዳለው። :mrgreen:

AbebeB wrote:
09 Dec 2021, 17:37
የአማራ መንግስት የኦሮሞን ሕዝብ እየጠላና እየፈራ መኖሩን ቀጥሎአል፡፡ በኮል መንግስቱ ኃ/ማርያም ይመራ የነበረው የአማራ መንግስት የእኛ ትኩረት ኦነግ እንዳይጠናከር ነበር እንጂ ህወሀት ላይ አልነበረም ሲል በአንድ ቃለ መጠይቁ ውስጥ ኮ/ል መንግስቱ ከዝንባቤ ገልጾ ነበር፡፡ በህዝብ ደህነነቱ በኩል በተሠጨው ደብዳቤም ስለ ኦነግ ማንም በአደባባይ እንዳያወራ አስጠንቅቆ ነበር፡፡ በኮ/ል አብይ የሚመራው የአመራ መንግስትም እንዲህ ሲል የአያቶቹን አሠራር ደግሞታል፡፡

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 12 Dec 2021, 14:53
by AbebeB
Tadiyalehu wrote:
12 Dec 2021, 13:15
AbebeB
መልስልኛ?! ጥያቄዬ ግልፅ አይደለም እንዴ?
Tadiyalehu
እሬ ሞት ይርሣኝ፤፤ ሬስቸው እኮ አይደለም፣ ቅዘናም አማሮች እዝህ ስለበዙ ሸተቱና ራቅ ብዬ ነው፡፡
እኛ እኮ ግለሰብን ሳይሆን ሥርዓትን የምንዋጋው፡፡ ከዚህ አንጻር ያለው ጠቀሜታ እየታየዬ ዋጋው ይከፈለዋል ማለት ነው፡፡ ገባህ?

Re: የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም እና የኮ/ል አብይ አህመድ ደብዳቤዎች ትኩረትና ይዘት

Posted: 12 Dec 2021, 15:27
by Tadiyalehu
AbebeB
እኔ ከዚህ የተለየ አቋም ነው ያለኝ።
የኦሮሞ ጠላት መመታት ነው ያለበት! ያ ዲቃላ ጠላትነቱን ብቻ ሳይሆን ባለጌነቱንም አሳይቷል። ለኦሮሞ መሪዎች ከፍተኛ ጥላቻ አለው። ከታምራት ነገራ ትንሽ ነው የሚሻለው።