The man who knows too much እንዳይገደለ ምን ይደረግ ? ብትወድም ባትወድም፡ ባታምንም ብታምንም CIA and MI5 are gonna kill Getchu.
Posted: 09 Dec 2021, 14:23
- The man who knows too much እንዳይገደለ ምን ይደረግ ? ብትወድም ባትወድም፡ ባታምንም ብታምንም CIA and MI5 are gonna kill Getchu.
እዚ ያሉ ወንድሞቼ ወያኔ እብዶች ናቸው ሲሉኝ እብዶች መሆናቸውማ የታወቀ ነገር ነው ግን እብደታቸው የራሱ ሎጂግ/መጎት/መንጥቕ ኣለው ስላቸው ነበር ። ኣሁን ባሻንጉሊትዋ በስተጀርባ ኣብሮ ማን እንዳለና እንደኖረ በየቀኑ እየጎላልን እየሄደ ነው።