Page 1 of 1

እስካሁን ድረስ ደብሪጭ የጁንታውን ነፍሰ-ገዳዮችና የሊጥ ሌቦች ደሴ ከመግባታቸው በፊት ፊቱን ተደምስሶና የማተንፈስ ኣቅሙ ቀንሶ በቲቪ የመቅረቡን እንቆቅልሽ የሚፈታልኝ ኣላገኘሁም።.......

Posted: 09 Dec 2021, 14:01
by Abe Abraham
እስካሁን ድረስ ደብሪጭ የጁንታውን ነፍሰ-ገዳዮችና የሊጥ ሌቦች ደሴ ከመግባታቸው በፊት ፊቱን ተደምስሶና የማተንፈስ ኣቅሙ ቀንሶ በቲቪ የመቅረቡን እንቆቅልሽ የሚፈታልኝ ኣላገኘሁም። "መፈግፈግ"ም እንኳን እስከዚያ መንፈሱንና ኣካላቱን የነካው ኣይመስልም።