Page 1 of 1

የድል ዜና!!

Posted: 09 Dec 2021, 13:47
by Ejersa
የኢትዮጵያ ጥምር ሀይሎች በወሰዱት የማጥቃት ኦፕሬሽን በመርሳና አካባቢው በርካታ የህወሓት ታጣቂ ሙትና ቁስለኛ ሲሆን በሰቆጣና ቆቦ በመሸሽ ላይ የሚገኘውን ወራሪ ገበሬው መንገድ ዘግቶ በከፍተኛ ተጋድሎ እያረገፈው እንደሚገኝ ታውቋል።