Page 1 of 1
በደርግ ግዜ ሐውዜንን የደበደበው ፓይለት ESAT TV ላይ ከ8 ዓመት በፊት አምኖ ተፀፅቶ ETV ላይ በዚህ ሳምንት ካደ። ተመልከቱ!
Posted: 09 Dec 2021, 12:20
by sarcasm
Re: በደርግ ግዜ ሐውዜንን የደበደበው ፓይለት ESAT TV ላይ ከ8 ዓመት በፊት አምኖ ተፀፅቶ ETV ላይ በዚህ ሳምንት ካደ። ተመልከቱ!
Posted: 09 Dec 2021, 13:36
by Abere
የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ አበባዬ ይባላል። ወይስ የአስቴር ዐወቀ እንጉርጉሮ እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ? ወያኔ እራሷ ሓውዜን አድርጋ የዓዞ እንባ ሲያነባ ጭራሽ ይባስ ብላ የትግራይ ህዝብ ወሎ ውስጥ አስጨፈጨፈችው። ማልቅሰ ለወደደ ልቅሶ እግዜር አያሳጣውም። ጋሼና፣ቦሩ ሜዳ ፣አላሻ ሜዳ ፣ ኩታበር፣ ጭፍራ ካሳጊታ፣ ወረኢሉ ወዘተ 10,000 X ጊዜ ከሓውዜኑ ትወና ትራጀዲ በዕብሪት ምክንያት ተፈፅመዋል። እስኪ መጀመሪያ ወያኔ ከትግራይ እናቶች ጋር ሂሳብ ኦዲት ታድርግ።የትግራይ ህዝብ ወይ እጅግ ፈሪ ነው፤ ወይም መቶ በመቶ የጥንቱ ትውልድ ሙቶ አዲስ ትግሬ ያልሆነ ትግሬ የሚያወራ ከንቱ የውርጃ ትውልድ ነው። ወያኔ የጎሰጎሰውን የሚያመነዥክ የውርጃ እንግደ-ልጅ ከንቱ ትውልድ::
Re: በደርግ ግዜ ሐውዜንን የደበደበው ፓይለት ESAT TV ላይ ከ8 ዓመት በፊት አምኖ ተፀፅቶ ETV ላይ በዚህ ሳምንት ካደ። ተመልከቱ!
Posted: 09 Dec 2021, 15:57
by eden
Sarcasm thank you. Do you know where he denied it. Is there a video ?
There’s a pattern of saying something and denying later due to PP blackmailing individuals.
The dishtaginaization phenomenon