Page 1 of 1

Shocking: ደመቀ መኮንን ሥልጣን አልባ አሻንጉሊት መሆኑን የሚያሳይ ምስል ገሃድ ወጣ

Posted: 09 Dec 2021, 11:10
by Thomas H
ባለፈው ሳምንት ዓብይ እንጦጦ ተራራ ላይ ተደብቆ ዘምቻለሁ ካለ ከጥቂት ቀናት በኋላ የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መጥቶ ደመቀ መኮንን ያቺን እንግዳ መቀበያ ቀይ ምንጣፍ እንዳይጠቀም ተከልክሏል ::