"ስለዚህ መላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ለትግራይ ህዝብ ህልውና ብቻ ሳይሆን ለእራሳቸው ህልውና ሲሉ በዚህ ጦርነት ከትግራይ ህዝብ ጎን መቆም ይገባቸዋል።"
Posted: 09 Dec 2021, 09:47
የትግራይ ህዝብ የማንነት ጥያቄ ሽንፈት፣ የመላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች የማንነት ጥያቄ ሽንፋት ነው።
By Dr. Birhanemeskel Abebe Segni
የትግራይ ህዝብ እራስን በእራስ የማስተዳደር መብት ተገፎ፣ የተቀሩት የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እራስን በእራስ የማስተዳደር መብት በፍፁም አይከበርም!
የትግራይን ህዝብ ማንነት፣ ስብዕና፣ ቋንቋ፣ ባህልና ታርክ ለማጥፋት ዛሬ ጦርነት ላይ ያሉት የምንልክ የባሪያ አሳደሪ ስረዓት ርዝራዦች፣ ከትግራይ መልስ ነገ የሚዘምቱትና ለማጥፋት ጦርነት የሚከፍቱት፣ በመላው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ማንነት፣ ስብዕና፣ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ላይ መሆኑን ሁሉም ልያውቅ ይገባል።
በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት፣ "የምንልክ ዘመቻ" ወይም "ዳግማዊ አደዋ" መባሉ፣ የጦርነቱ ዓላማ የፋሽስቱ ምንልክን ዘር አጥፊ ስረዓት ለመመለስ በማሰብ የታወጀ ጦርነት መሆኑን፣ በምንልክ ስረዓት ማንነታቸውን እና መሬታቸውን ያጡ የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ሁሉ ልስቱት የማይገባ ያገጠጠ ሃቅ ነው።
የኦሮሞ ህዝብን ጨምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ማንነታቸውን እና መሬታቸውን በምንልክ የተገፋፉት ከአደዋ ጦርነት መልስ ነው። ዛሬም እኔ ሶስተኛው ምንልክ ነኝ ብሎ በትግራይ ህዝብ ላይ ዳግማዊ አደዋ ጦርነት ያወጀው ፋሽስት ዓላማው፣ ከጦርነቱ መልስ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ማንነትና መሬት ለመግፈፍ ነው።
የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች የትግራይ ህዝብን የማንነትና እራስን በእራስ የማስተዳደር ትግል፣ ህወሃት ባለፉት 27 ዓመታት ከአሁኑ ፋሽስቶች ጋር በጋራ በፈፀሙት በደል ጋር ደባልቆ መሸወድ የለበትም። የአሁኑ ጦርነት ለትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች የህልውና ጦርነት ነው።
ስለዚህ መላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ለትግራይ ህዝብ ህልውና ብቻ ሳይሆን ለእራሳቸው ህልውና ሲሉ በዚህ ጦርነት ከትግራይ ህዝብ ጎን መቆም ይገባቸዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች!!!

Please wait, video is loading...