Page 1 of 1
ጉድ እኮ ነው!!! ግብጾች ደግሞ በዚህ መጡበን??
Posted: 09 Dec 2021, 00:42
by Wedi
ጉድ እኮ ነው!!! ግብጾች ደግሞ በዚህ መጡበን??
https://www.facebook.com/10270152183873 ... 458562833/
Please wait, video is loading...
Re: ጉድ እኮ ነው!!! ግብጾች ደግሞ በዚህ መጡበን??
Posted: 09 Dec 2021, 15:07
by lil kogne
Wedi, Chillout this dude is not Egyptian , he is Morocan and has sang Eritrean songs as well and I should say he is damn good at it.
Re: ጉድ እኮ ነው!!! ግብጾች ደግሞ በዚህ መጡበን??
Posted: 09 Dec 2021, 16:13
by kibramlak
This is taken from Fantsh music. This guy has taken the songs of many Ethiopian singers. He is a thief as he doesn't seem giving credit or citing the source of his inspiration. I don't have Facebook to see if he ever has made any citations.
He is stealing and misappropriating the works of others.
Facebook is now an enemy if Ethiopia. Otherwise he could have been forced to remove those videos
Re: ጉድ እኮ ነው!!! ግብጾች ደግሞ በዚህ መጡበን??
Posted: 09 Dec 2021, 16:55
by Abere
የጌትሽ ማሞ ተቀበል ዘፈን በዚህ ከርፋፋ ዐረብ ተሰርቆ አረፈ። ጉድ እኮ ነው። ታዲያ በዚህ አይነት የዐበይ ወንዝን መቶ በመቶ የግብፅ ነው ቢሉን ምን ይገርማል።
Re: ጉድ እኮ ነው!!! ግብጾች ደግሞ በዚህ መጡበን??
Posted: 09 Dec 2021, 18:10
by ethiopianunity
እነዚህ የመጀመሪያዎቹ የሰሜን ኣፍሪካ ህዝብ በኣረብና ምራባውያን ከመያዛቸው በፊት በርበሮችና ቱኣረግ ናቸው። ይርራሳቸው ጽሁፍ ኣላቸው ከኢትዮዽያም ጋር በጥንት ጊዜ ግንኙነት ኣለን ብለው ያምናሉ ምናልባትም በግብጽ ሃያል ያለች ግዜ እኛም ጨምሮ። ኢትዮዽያንም እነሱም ዛሬ ኣረቦች፥ ቱርኮችና ቀኝ ገዢዎች የግብጽ ስልጣኔ ማስረጃ እንዳንሆን ከሌላ ቦታ ሌላ ህዝብን ኣረብን ወዘተ በማምጣት ሆነ እርስ በርስ ጦርነት ጠፍተዋልም እየጠፎም ነው። የሰሜን ኣፍሪካ የጥንት ህዝቦችም ቱኣረግ የሹሩባ ኣሰራራቸው ኣንድ ነው። ሰለዚህ ብቻ ሆኖ ከመፋለም ሁሉንም ጠላት ከማድረግ ጥሩ ግንኙነት ማድረግ ይበጃል።
ዘፈኖችን ግን መጀምርያ ማስፈቀድ ኣለባቸው። የኢትዮዹያ ዘፋኞች ተሰባስበው መብታቸውን ማስከበር እነሱን በማነጋገር። ወይም ዲፕሎማሲውን ማጠናከር።