Page 1 of 1
What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 08 Dec 2021, 22:03
by Zmeselo
THREAD, COMPILED & TRANSLATED BY: @tesfanews
ውስጥ ስላለው እንጃ፤ ዲያስፖራ የሚገኙ ተጋሩ ግን በወያኔ አካሄድ ተስፋ የቆረጡ ይመስላል:: ወያኔም በየቀኑ የማባበያ መግለጫዎችን ማውጣቱን ቀጥሎበታል::
ጥቂቱን ለመመልከት ያክል ...
ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ ኪሳራ መሬት ካስነካችሁት በኋላ፤ አሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ፤ አሁን የቀራቹ፤ ሱዳንን ተማምናቹ በምዕራብ ትግራይ በኩል ውጊያ ጀምሩና ያው የቀረውን ወጣት አስፈጁብን፤ በጎንደር፤ በዓፋር፤ በወሎ እንደሆነ ሾቀናል
[መግለጫ] መደጋገም ምን ይጠቅማል? ሌላ የሚጠቅም ሓሳብ ለምን አታወሩም? ሳምንት ሙሉ አንድ አይነት ወሬ
ድርድር ሚባለው እውነት ከሆነ፤ ለህዝብ እስከጠቀመ ሚቃወም የለም፤ ግልፅ ብቻ አርጉት፤፤ ለደረሰው ሞትና ኪሳራ ካሳ የሚሆን ታሪካዊ መሬታችንን አስመልሱልን፤፤ ካልሆነ፤ ቁንጣሮ ለምታክል የትግራይ ካርታ ተብሉ ይሄ ሁሉ ሞት ተቀባይነት የለውም
በመግለጫዎች ጋጋት'ኮ ተወጠርን
በትግራይ ልጆች ሞት ምንም ሳትሰሩበት ስልጣን ላይ ብቻ ቁጢጥ በማለት አትቀልዱ፤ በወንድሞቻችን ደም አትጫወቱ፤ ስልጣናችሁን ለወጣቱ አስረክባችሁ ውረዱልን፤ ይበቃችኋል
ሰማናቹ እኮ፤ ትዕቢትና ጉራ የትም እንደማያደርሳቹ፤ ወያኔ ነፃ የወጡትን ደሴን እና ኮምቦልቻን፤ ከጠባብ አመለካከታቹ፤ ትዕቢትና ጉራቹ የተነሳ፤ የትግራይን ህዝብ እያረዱት ነው፤፤ አሁን ተሻለ ታዲያ? በTDF ኮርተን በወያኔ እንዋረዳለን
በፖለቲካ በደንብ ተሸንፋቹሃል፤ እውነቱን ይሁን ውሸቱን፤ በዚህ ሳምንት [ጠ/ሚ] አቢይ ትልቅ ድል ነው ያገኘው
የናንተ ፖለቲካ ግዜው ያለፈበት ነው፤፤ የአለም ጂኦ-ፖለቲካ ማይገባቹ፤ ባረጀ ሓሳብ ላይ የምትሽከረከሩ፤ ህዝባችን ሞትን ብቻ ነው ያተረፈው፤፤ ከናንተስ የገላግለው፤ ነፃነታችንን በጀግናው ሰራዊታችን እናረጋግጣለን
እንደሱ እያላቹ መቀሌ ብቻ እንዳይደርሱ፤ ህዝባችን ሓቁ ይነገረው፤ ቢያንስ በስነ ልቦና እንዲዘጋጅ
ውሸታም ቱሪናፋ ሁላ፤ ምን ያመጣጩት ድል ስላለ ነው "የትግራይ መንግስት ከትግራይ ወጣት ጋር በመሆን ..." የምትሉን? ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ መሬት ካስነካችሁ በኋላ፤ ኣሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ?
ነገ ሳይጠበቅ በሰሜን ሽዋ በኩል የመጣልሃል፤፤ ያው እንደ አመላቹ ከባህር ዳር ተመለሱ ደሞ ... ቢያንስ ደሴን ኮምቦልቻን እንደ ደጀን ትይዛለህ እንጂ ትተህ ይወጣል? ምን አይነት እበደት ነው? በየቦታው የሚገኘአው ህዝባችን ወደ አደጋ አስገባች ሁት
ስለ ሆነውን ቁርጡን ንገሩን፤ አጉል ተስፋ እየሰጣቹ ውስጣችንን አታምሱት
እየተናበባቹ እንጂ ደብረጽዮን፤ ጌታቸው ሚለው፤ ጠላት ተዳክሟል፤ እንደ ብርጌድ የሚንቀሳቀስም የላቸውም ነው፤ አንተ ደሞ፤ ጠላት ልክ እንደ ጎርፍ በብዛት ስለመጣብን ነው የሸሸነው ነው ትላለህ ቅቅቅቅቅ
ወደ ኋላ ከመሄድ ወደ ፊት መሄዱ ኣይቀርብም ነበርን? አዲስ አበባ ልንገባ ነው እያላቹ ጉድ አደረጋችሁን
ምን ይናበባሉ ብለሽ ነው፤ ግርም ብሎናል፤ ስትራተጂ የላቸው፤ ህዝባቸውን እንዲሁ አስፈጁት
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 08 Dec 2021, 22:17
by Kuasmeda
Brother Zmeselo! The majority Agames are confused & have no idea what they can do. I am sure it will take time until they wake up from their nightmares. The likes of Halafi are hallucinating day & night & couldn't sleep without pills. It will take time until they recover from their traumatic syndrome. Mark my words, they will be treated like gypsies everywhere they live for many years.
Zmeselo wrote: ↑08 Dec 2021, 22:03
THREAD, COMPILED & TRANSLATED BY: @tesfanews
ውስጥ ስላለው እንጃ፤ ዲያስፖራ የሚገኙ ተጋሩ ግን በወያኔ አካሄድ ተስፋ የቆረጡ ይመስላል:: ወያኔም በየቀኑ የማባበያ መግለጫዎችን ማውጣቱን ቀጥሎበታል::
ጥቂቱን ለመመልከት ያክል ...
ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ ኪሳራ መሬት ካስነካችሁት በኋላ፤ አሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ፤ አሁን የቀራቹ፤ ሱዳንን ተማምናቹ በምዕራብ ትግራይ በኩል ውጊያ ጀምሩና ያው የቀረውን ወጣት አስፈጁብን፤ በጎንደር፤ በዓፋር፤ በወሎ እንደሆነ ሾቀናል
[መግለጫ] መደጋገም ምን ይጠቅማል? ሌላ የሚጠቅም ሓሳብ ለምን አታወሩም? ሳምንት ሙሉ አንድ አይነት ወሬ
ድርድር ሚባለው እውነት ከሆነ፤ ለህዝብ እስከጠቀመ ሚቃወም የለም፤ ግልፅ ብቻ አርጉት፤፤ ለደረሰው ሞትና ኪሳራ ካሳ የሚሆን ታሪካዊ መሬታችንን አስመልሱልን፤፤ ካልሆነ፤ ቁንጣሮ ለምታክል የትግራይ ካርታ ተብሉ ይሄ ሁሉ ሞት ተቀባይነት የለውም
በመግለጫዎች ጋጋት'ኮ ተወጠርን
በትግራይ ልጆች ሞት ምንም ሳትሰሩበት ስልጣን ላይ ብቻ ቁጢጥ በማለት አትቀልዱ፤ በወንድሞቻችን ደም አትጫወቱ፤ ስልጣናችሁን ለወጣቱ አስረክባችሁ ውረዱልን፤ ይበቃችኋል
ሰማናቹ እኮ፤ ትዕቢትና ጉራ የትም እንደማያደርሳቹ፤ ወያኔ ነፃ የወጡትን ደሴን እና ኮምቦልቻን፤ ከጠባብ አመለካከታቹ፤ ትዕቢትና ጉራቹ የተነሳ፤ የትግራይን ህዝብ እያረዱት ነው፤፤ አሁን ተሻለ ታዲያ? በTDF ኮርተን በወያኔ እንዋረዳለን
በፖለቲካ በደንብ ተሸንፋቹሃል፤ እውነቱን ይሁን ውሸቱን፤ በዚህ ሳምንት [ጠ/ሚ] አቢይ ትልቅ ድል ነው ያገኘው
የናንተ ፖለቲካ ግዜው ያለፈበት ነው፤፤ የአለም ጂኦ-ፖለቲካ ማይገባቹ፤ ባረጀ ሓሳብ ላይ የምትሽከረከሩ፤ ህዝባችን ሞትን ብቻ ነው ያተረፈው፤፤ ከናንተስ የገላግለው፤ ነፃነታችንን በጀግናው ሰራዊታችን እናረጋግጣለን
እንደሱ እያላቹ መቀሌ ብቻ እንዳይደርሱ፤ ህዝባችን ሓቁ ይነገረው፤ ቢያንስ በስነ ልቦና እንዲዘጋጅ
ውሸታም ቱሪናፋ ሁላ፤ ምን ያመጣጩት ድል ስላለ ነው "የትግራይ መንግስት ከትግራይ ወጣት ጋር በመሆን ..." የምትሉን? ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ መሬት ካስነካችሁ በኋላ፤ ኣሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ?
ነገ ሳይጠበቅ በሰሜን ሽዋ በኩል የመጣልሃል፤፤ ያው እንደ አመላቹ ከባህር ዳር ተመለሱ ደሞ ... ቢያንስ ደሴን ኮምቦልቻን እንደ ደጀን ትይዛለህ እንጂ ትተህ ይወጣል? ምን አይነት እበደት ነው? በየቦታው የሚገኘአው ህዝባችን ወደ አደጋ አስገባች ሁት
ስለ ሆነውን ቁርጡን ንገሩን፤ አጉል ተስፋ እየሰጣቹ ውስጣችንን አታምሱት
እየተናበባቹ እንጂ ደብረጽዮን፤ ጌታቸው ሚለው፤ ጠላት ተዳክሟል፤ እንደ ብርጌድ የሚንቀሳቀስም የላቸውም ነው፤ አንተ ደሞ፤ ጠላት ልክ እንደ ጎርፍ በብዛት ስለመጣብን ነው የሸሸነው ነው ትላለህ ቅቅቅቅቅ
ወደ ኋላ ከመሄድ ወደ ፊት መሄዱ ኣይቀርብም ነበርን? አዲስ አበባ ልንገባ ነው እያላቹ ጉድ አደረጋችሁን
ምን ይናበባሉ ብለሽ ነው፤ ግርም ብሎናል፤ ስትራተጂ የላቸው፤ ህዝባቸውን እንዲሁ አስፈጁት
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 08 Dec 2021, 22:42
by Zmeselo
Couldn't agree more, brother Kuasmeda. They're like a headless chicken.

Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 08 Dec 2021, 23:29
by quindibu
I like the humour.....
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 08 Dec 2021, 23:37
by Temt
It really is sad, very sad to read the comments above, how they actually believed that the backstabbing Weyanes could enter Addis, just like that! Wow, I think their followers are dumber than I gave them credit. Wake up Tegaru and stop hallucinating about the impossible. Just a friendly neighborly thought.
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 08 Dec 2021, 23:39
by Wedi
Tigrayans are sying to Getachew Rada: "You have Tigrayans blood in your hands"
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 09 Dec 2021, 02:52
by free-tembien
thanks Zmeselo. this is very interesting. looks like tigreans have lost their confidence in their leadership
please bring more of these translations
Zmeselo wrote: ↑08 Dec 2021, 22:03
THREAD, COMPILED & TRANSLATED BY: @tesfanews
ውስጥ ስላለው እንጃ፤ ዲያስፖራ የሚገኙ ተጋሩ ግን በወያኔ አካሄድ ተስፋ የቆረጡ ይመስላል:: ወያኔም በየቀኑ የማባበያ መግለጫዎችን ማውጣቱን ቀጥሎበታል::
ጥቂቱን ለመመልከት ያክል ...
ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ ኪሳራ መሬት ካስነካችሁት በኋላ፤ አሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ፤ አሁን የቀራቹ፤ ሱዳንን ተማምናቹ በምዕራብ ትግራይ በኩል ውጊያ ጀምሩና ያው የቀረውን ወጣት አስፈጁብን፤ በጎንደር፤ በዓፋር፤ በወሎ እንደሆነ ሾቀናል
[መግለጫ] መደጋገም ምን ይጠቅማል? ሌላ የሚጠቅም ሓሳብ ለምን አታወሩም? ሳምንት ሙሉ አንድ አይነት ወሬ
ድርድር ሚባለው እውነት ከሆነ፤ ለህዝብ እስከጠቀመ ሚቃወም የለም፤ ግልፅ ብቻ አርጉት፤፤ ለደረሰው ሞትና ኪሳራ ካሳ የሚሆን ታሪካዊ መሬታችንን አስመልሱልን፤፤ ካልሆነ፤ ቁንጣሮ ለምታክል የትግራይ ካርታ ተብሉ ይሄ ሁሉ ሞት ተቀባይነት የለውም
በመግለጫዎች ጋጋት'ኮ ተወጠርን
በትግራይ ልጆች ሞት ምንም ሳትሰሩበት ስልጣን ላይ ብቻ ቁጢጥ በማለት አትቀልዱ፤ በወንድሞቻችን ደም አትጫወቱ፤ ስልጣናችሁን ለወጣቱ አስረክባችሁ ውረዱልን፤ ይበቃችኋል
ሰማናቹ እኮ፤ ትዕቢትና ጉራ የትም እንደማያደርሳቹ፤ ወያኔ ነፃ የወጡትን ደሴን እና ኮምቦልቻን፤ ከጠባብ አመለካከታቹ፤ ትዕቢትና ጉራቹ የተነሳ፤ የትግራይን ህዝብ እያረዱት ነው፤፤ አሁን ተሻለ ታዲያ? በTDF ኮርተን በወያኔ እንዋረዳለን
በፖለቲካ በደንብ ተሸንፋቹሃል፤ እውነቱን ይሁን ውሸቱን፤ በዚህ ሳምንት [ጠ/ሚ] አቢይ ትልቅ ድል ነው ያገኘው
የናንተ ፖለቲካ ግዜው ያለፈበት ነው፤፤ የአለም ጂኦ-ፖለቲካ ማይገባቹ፤ ባረጀ ሓሳብ ላይ የምትሽከረከሩ፤ ህዝባችን ሞትን ብቻ ነው ያተረፈው፤፤ ከናንተስ የገላግለው፤ ነፃነታችንን በጀግናው ሰራዊታችን እናረጋግጣለን
እንደሱ እያላቹ መቀሌ ብቻ እንዳይደርሱ፤ ህዝባችን ሓቁ ይነገረው፤ ቢያንስ በስነ ልቦና እንዲዘጋጅ
ውሸታም ቱሪናፋ ሁላ፤ ምን ያመጣጩት ድል ስላለ ነው "የትግራይ መንግስት ከትግራይ ወጣት ጋር በመሆን ..." የምትሉን? ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ መሬት ካስነካችሁ በኋላ፤ ኣሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ?
ነገ ሳይጠበቅ በሰሜን ሽዋ በኩል የመጣልሃል፤፤ ያው እንደ አመላቹ ከባህር ዳር ተመለሱ ደሞ ... ቢያንስ ደሴን ኮምቦልቻን እንደ ደጀን ትይዛለህ እንጂ ትተህ ይወጣል? ምን አይነት እበደት ነው? በየቦታው የሚገኘአው ህዝባችን ወደ አደጋ አስገባች ሁት
ስለ ሆነውን ቁርጡን ንገሩን፤ አጉል ተስፋ እየሰጣቹ ውስጣችንን አታምሱት
እየተናበባቹ እንጂ ደብረጽዮን፤ ጌታቸው ሚለው፤ ጠላት ተዳክሟል፤ እንደ ብርጌድ የሚንቀሳቀስም የላቸውም ነው፤ አንተ ደሞ፤ ጠላት ልክ እንደ ጎርፍ በብዛት ስለመጣብን ነው የሸሸነው ነው ትላለህ ቅቅቅቅቅ
ወደ ኋላ ከመሄድ ወደ ፊት መሄዱ ኣይቀርብም ነበርን? አዲስ አበባ ልንገባ ነው እያላቹ ጉድ አደረጋችሁን
ምን ይናበባሉ ብለሽ ነው፤ ግርም ብሎናል፤ ስትራተጂ የላቸው፤ ህዝባቸውን እንዲሁ አስፈጁት
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 09 Dec 2021, 04:46
by Fiyameta
The terrorist agame eden/Sarcasm has been saying that releasing prisoners is on top of his agenda as soon as he's restored back to power in Ethiopia. HAHAHAHAHA Agame are the best comedians.
quindibu wrote: ↑08 Dec 2021, 23:29
I like the humour.....
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 09 Dec 2021, 10:20
by Fed_Up
ዋይ ዋይ ዋይ ብለ the good agame “Digital woyane”
ቦረቅረቅ እንዳ ጥሙያት አጋመ ተንፊሱ:: እፎይይይይይይ!!
Where is AbaQ / Kolkata and almazew this days? We all know God spare us from that idiot coward agame Blush!t so called “ትንተና"

Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 09 Dec 2021, 11:26
by Misraq
Defeat brings confusion. A propoganda filled and hyped warfare has nowhere to stand if opposed equally from the other side. TPLF leadership both said this...
Tsadkan - we will be in Addis in two weeks.
Getachew - all federal army is destroyed and killil armies won't handle hour bliethzreig attack on Addis.
Debretsion - we won't negotiate. Nothing there to negotiate with. We destroyed them
The above hot air including US medias made diaspora agames to salivate more than necessary. When their dream is quashed, and when things unfold contrary (eminent loss of Mekelle) they are now sleepless on their leaders
Re: What diaspora tegaru are saying, these days
Posted: 09 Dec 2021, 13:44
by Abdisa