To: Ayte Half Mengedi! Sender: Tegaru in Diaspora!!!
Posted: 08 Dec 2021, 18:29
ትርጉም፣
"ሰራዊታችን ያመጣውን ድል በፖለቲካ ኪሳራ መሬት ካስነካችሁት በኋላ፤ አሁን ሳታፍሩ ትቀደዳላቹ፤ አሁን የቀራቹ፤ ሱዳንን ተማምናቹ በምዕራብ ትግራይ በኩል ውጊያ ጀምሩና ያው የቀረውን ወጣት አስፈጁብን፤ በጎንደር፤ በዓፋር፤ በወሎ እንደሆነ ሾቀናል"