የጄኔራል ሀሰን ከሪሙ ጦር የራያ ኮረም አላማጣን አካባቢ ለመቆጣጠር ከፍተኛ መስዋዕትነት በመክፈል እየገሰገሰ ነው።
Posted: 08 Dec 2021, 10:02
የጄኔራል ሀሰን ከሪሙ ጦር የራያ ኮረም አላማጣን አካባቢ ለመቆጣጠር ከፍተኛ መስዋዕትነት በመክፈል እየገሰገሰ ነው። ቀጣዮ የድል ችቦ በኮረም እና አላማጣ ከተማዎች ያበራል። የኮረም እና አላማጣ አማራዎች እንደ ደሴ እና ኮምቦልቻ በደስታ ሲቃ እና በዕልልታ ይሞላሉ።