Page 1 of 1

Re: 2MILLION ETHIOS KILLED FOR? ድራማው ሁሉ የድርደሩ አካል ነው|በቀጣይ ትግራይ ወልቃይት-ፀገዴን በዉሸት ጦርነት ትይዛለች።ከዚያ ትግራይ መብራት፣ኔትወርክና መንገድ ታገኛለ

Posted: 08 Dec 2021, 08:02
by TGAA
What you have left with now? When reality betray you, you sink into a delusion fest. What a transformation?

Re: 2MILLION ETHIOS KILLED FOR? ድራማው ሁሉ የድርድሩ አካል ነው|በቀጣይ ትግራይ ወልቃይት-ፀገዴን በዉሸት ጦርነት ትይዛለች።ከዚያ ትግራይ መብራት፣ኔትወርክና መንገድ ታገኛለ

Posted: 08 Dec 2021, 08:08
by Abe Abraham
yaballo wrote:
08 Dec 2021, 07:47
Face the reality Aba/yABAllo !!!


Re: 2MILLION ETHIOS KILLED FOR? ድራማው ሁሉ የድርድሩ አካል ነው|በቀጣይ ትግራይ ወልቃይት-ፀገዴን በዉሸት ጦርነት ትይዛለች።ከዚያ ትግራይ መብራት፣ኔትወርክና መንገድ ታገኛለ

Posted: 08 Dec 2021, 08:35
by Sam Ebalalehu
Yes, “ it is not finished yet.” But it will be. The whole Ethiopian politics has changed my friend. The Amharas who resisted for a long time not to organize themselves as an ethnic group were compelled to do so. That changes the whole equation.
Cursing the Amharas for anything evil under the sun is the thing of the past. I don’t see many are dancing to that music.

Re: 2MILLION ETHIOS KILLED FOR? ድራማው ሁሉ የድርድሩ አካል ነው|በቀጣይ ትግራይ ወልቃይት-ፀገዴን በዉሸት ጦርነት ትይዛለች።ከዚያ ትግራይ መብራት፣ኔትወርክና መንገድ ታገኛለ

Posted: 08 Dec 2021, 10:35
by Tadiyalehu
8)
yaballo wrote:
08 Dec 2021, 07:47
WHY HAVE 2MILLION ETHIOS KILLED? ድራማው ሁሉ የድርደሩ አካል ነው። | በቀጣይ ትግራይ ወልቃይትና ፀገዴን በዉሸት ጦርነት ትይዛለች። | ከዚያ ትግራይ መብራት፣ ኔትወርክና መንገድ ታገኛለች። THE MAIN LOSERS OF ALL THIS BYZANTINE DRAMA ARE?? ... HELLO WEIXO ZINJEROS?? .. OMG!!:P

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዘመቻ ለህብረብሔራዊ አንድነትን [NOTE: NO LONGER "YE MINILK ZEMECHA!" :P ] በ15 ቀናት አጠናቅቄ ወደ ቢሮ ተመልሻለሁ ብለዋል። እንግዲህ አብይ አህመድ በTDF እና በWBO ቁጥጥር ስር የነበሩ ከ30 በላይ ከተማዎችን ጨምሮ ቢያንስ ደብረብርሃን ደርሶ የነበረውን ሀይል ሰሜን ወሎ ላይ አድርሼዋለሁ ብለዋል 🤔🤔

ይህ የሆነበት ምክንያት ገድለ ተአምራትም አይደለም ፤ ስልታዊ ማፈግፈግም አይደለም ፤ የድሮኗ ጥቃትም አይደለም ፤ የአብይ አህመድ ግንባር ላይ መገኘት የፈጠረው ተፅዕኖም አይደለም። ጉዳዩ ድርድር ነው። በ15 ቀናት የተመለከትናቸው ወታደራዊም ሆኑ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የድርድሩ አካል ናቸው።


PHOTO: ዋናው ነጥብ ይጥለዋል ወይስ ተሸክሞት ይቆያል የሚለው ነው 🤔🤔




የድርድሩ ተአምራት ...

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዘመቻ ለህብረብሔራዊ አንድነትን በ15 ቀናት አጠናቅቄ ወደ ቢሮ ተመልሻለሁ ብለዋል። እንግዲህ አብይ አህመድ በTDF እና በWBO ቁጥጥር ስር የነበሩ ከ30 በላይ ከተማዎችን ጨምሮ ቢያንስ ደብረብርሃን ደርሶ የነበረውን ሀይል ሰሜን ወሎ ላይ አድርሼዋለሁ ብለዋል 🤔🤔

ይህ የሆነበት ምክንያት ገድለ ተአምራትም አይደለም ፤ ስልታዊ ማፈግፈግም አይደለም ፤ የድሮኗ ጥቃትም አይደለም ፤ የአብይ አህመድ ግንባር ላይ መገኘት የፈጠረው ተፅዕኖም አይደለም። ጉዳዩ ድርድር ነው። በ15 ቀናት የተመለከትናቸው ወታደራዊም ሆኑ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የድርድሩ አካል ናቸው።

የTDF ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ ለCNN እንደተናገሩት .. የመንግስት አገልግሎቶችን ጨምሮ የተለያዩ የእርዳታና የአቅርቦት ጉዳዮች በትግራይ ተፈፃሚ ከሆነ የተቆጣጠሩትን የአማራና የአፋር መሬቶች ለቅቀው በመውጣት ለድርድሩ ዝግጁ እንደሆኑ ተናግረው ነበር።

ድርድር ሂደት አለው። ቅድመ ሁኔታዎችም ይኖሩታል። በአንድ ጊዜ ለመገዳደል ሲፈላለጉ የነበሩ መሪዎች ሊጨባበጡ አይችሉም። ሁለቱ ተደራዳሪ አካላት መድረሻ ግቦች ላይ ስምምነት ካደረጉና በድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ከተስማሙ ...

እንዳላቸው አቅምና ሀይል ተፅዕኖአቸውን በሂደት እየቀነሱ ይመጣሉ። TDF አማራ ክልልን በተወሰነ መልኩ ሲለቅ .. የፌደራሉ መንግስት 163 እህል የጫኑ የእርዳታ መኪናዎች ወደ ትግራይ እንዲገባ አደረገ።

ዶክተር ደብረፅዮን ጠላትን በአስገዳጅ ሁኔታ እንዲደራደር ማድረግ የሚለውን ነጥብ ሲያነሱ ... ጠ/ሚ አብይ አህመድ የፌደራሊዝሙን ባንዲራ ይዞ ለወታደሮቹ ይህንን ባንዲራ ጠብቁ ለዚህ ባንዲራ ሙቱ .. እያለ መልእክት አስተላለፈ። ይህ ማለት ለህገመንግስቱ ስትሉ መስዕዋትነት መክፈል አለባችሁ ነው።

በአጭር ቋንቋ ባንዲራው ከተከበረ ምዕራብ ትግራይ ወደ ትግራይ ክልል ትመለሳለች ይህንን ደግሞ ወታደሩ ማክበር አለበት ነው። .. የመጀመሪያ የድርድሩ Phase ሁለቱም አካላት እኛ በማናውቀው ቋንቋ ተነጋግረዋል።ተግባብተዋልም።

ከሁሉም በላይ ግን ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለድርድሩ ሳንካ ሊሆኑበትን የሚችሉ ነገሮችን ወደ ግንባር በመዝመት አስተካክሎ ተመልሷል። ገፅታውን ፤ ስሙን ፤አቅሙን፤ ሀይሉን ፤ ተፅዕኖውን አስተካክሎ ተመልሷል። እሱ ማለት በዚህ ሰአት ንጉስ ነው። ይሰማል .. ይደመጣል።

የTDF አመራሮች ደግሞ ከምዕራብ ትግራይ በኃላስ የሚል እቅዶች ይኖራቸዋል። ይህንን ከአብይ አህመድ ጋር ተናበው ነው የሚፈፅሙት ወይስ ?? የሚለውን አልነግራችሁም 😂 😂 ነገር ግን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በቀጣይ በተወሰነ ደረጃዎች ይኖራሉ።

በቀጣይ ከሚጠበቁ ነገሮች ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ የመንግስት አገልግሎቶችን ታገኛለች። ሁለቱም ሀይሎች እውቅና ይሰጣጣሉ። ወደ ትግራይ የሚያስገቡ የመንገድ ኮሊደሮች ላይ በፌደራሉ መንግስት ወታደሮች ይጠበቃሉ። ይህ ሲሆን የሚቅበጠበጥ የሚረብሽ አካል ካለ የታሰበ ነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ 😂😂 ..!!

የድርድሩ ፌዝ አንድ ተጠናቋል። ፌዝ ሁለት ምዕራብ ትግራይ በTDF ትያዝና ቀሪ የአማራ ክልል መሬቶችን TDF ለቅቆ ይወጣል። እያለ ይቀጥላል .. እነዚህ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ይባላሉ !!!



ተረት -ተረት!
እናትህ ትበዳ!!